Get Mystery Box with random crypto!

“አቤቱ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞው አድስ፡፡” ሰቆ ኤር 5፡2 | Yeka Abado Full Gospel Belivers'church

“አቤቱ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞው አድስ፡፡” ሰቆ ኤር 5፡21

በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የአባዶ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ

ከነሐሴ 30 - ጳግሜ 5/201 የጾምና የጸሎት ጊዜ

1ኛ) የምስጋና ጸሎት መዝ 136፡1-26

 እንደዚህ በአንድነት እንድንጸልይ እድልን ስለተሰጠን ማመስገን

አንደ ግልም ሆነ ፤ እንደ ቤተክርስቲያን ፤ ስለሃገርም ጸልየን፤ ለምነን ፤ማልደን ፤ የሆነልንን ሁሉ እያሰብ ማመስገን

2ኛ) እውነተኛ ንስሃ ማድረግ መዝ 55፡ 7

 ራሳችንን እየመረመርን ፤ስለቤተሰቦቻችን

 ስለ ሃገር መሪዎች ፤ ፓለቲከኞች ምህረትን እንጠይቃለን
ስለ ባለስልጣናት፤

3ኛ) ምልጃ ከልመና ጋር መጸለይ 1ጢሞ 2፡1-2

 ሰዎች እንዲድኑ፤ እግዚአብሔርን መፍራት በምድሪቱ እንዲሆን

 የይቅርታ ህይወት እና እውነተኛ ፍቅርን መለማመድ እንድንችል፡፡

 ለቃሉ ትኩረት የሚሰጥ ህይወት እንዲኖረን

 ስለ ሃገራችን የሰላም ሁኔታ ስለ ምድሪቱ ኢኮኖሚ፤ ማህበራዊ ግንኙነት ፤ የሰዎችን መጥፎ የሆኑ አመለካከቶችን ሁሉ እግዚአብሔር እንዲቀይር

 የታመሙ እንዲፈወሱ ፤ የተለያየ ችግር ስላለባቸው

 በሱዳን፤ በግብጽ፤ በጎረቤት አገሮች ላይ እና በእነ አሜሪካ አውሮፓ መጸለይ

 በቤተክርስቲያናችን የእግዚአብሔር
ሃይል እንዲገለጥ : ስለ ሪቫይቫል፤

 ስለሃገራችን ሰላም ግጭትና ጦርነቱ ፤ ስደት እንዲቆም

 ልጆችን አዳጊዎችን እና ወጣቶችን በእግዚአብሔር ፊት ይዞ መቅረብ

 ስለ ተሰጠን ቦታ መጸለይ

4ኛ) እየተቃወምን መጸለይ ያዕ 4፡7
 በግለሰብ ፤ በቤተክርስቲያንና በሃገር ላይ የታሰበ የታቀደ የጠላት ስራ እንዲፈርስ

 ርኩሰትን የሚያስፋፋውን፤ግልሙትና፤ ግብረሰዶም

 በቦታችን ላይ የተነሳውን ተግዳሮት በመቃወም እንጸልይ !