Get Mystery Box with random crypto!

የተወደዳችሁ በቴሌግራም ቻናላችን በየቀኑ ከመጽሐፍ ቅዱስ 1ኛ እና 2ኛ ተሰሎንቄን ከ1ኛ ዬሐንስ | Yeka Abado Full Gospel Belivers'church

የተወደዳችሁ

በቴሌግራም ቻናላችን በየቀኑ ከመጽሐፍ ቅዱስ 1ኛ እና 2ኛ ተሰሎንቄን ከ1ኛ ዬሐንስ መልዕክት በተለያዪ ርዕሰ ጉዳይ ቃል በቃል (verse by verse) ስናጠና
ቆይተናል ከነገ ሰኞ ጀምረን ደግሞ የሐዋርያው የጳውሎስ መልዕክትን ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎችን እናጠናል!!!

ተባረኩ!