Get Mystery Box with random crypto!

የወልቂጤ💕 ተማሪዎች❤ብቻ😳👌

የቴሌግራም ቻናል አርማ yaberus_school_2 — የወልቂጤ💕 ተማሪዎች❤ብቻ😳👌
የቴሌግራም ቻናል አርማ yaberus_school_2 — የወልቂጤ💕 ተማሪዎች❤ብቻ😳👌
የሰርጥ አድራሻ: @yaberus_school_2
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 648
የሰርጥ መግለጫ

#Hi weℓℓcσʍe to ouЯ cɦaŋŋeℓ☺️
"
"
#"fun 😂
#Tab: ۰
#tεメt ∂eρ📜
#ʍʊsɨc🎧🎤
#Gɨƒ💾
#vɨ∂eσ🎥🎞
#pɨctuЯe📷
#cɦaℓesɦ🎈🎉💔✋😔
╔┓┏╦━━╦┓╔┓╔━━╗
║┗┛║┗━╣┃║┃║╯╰║
║┏┓║┏━╣┗╣┗╣╰╯║
╚┛┗╩━━╩━╩━╩━━╝
@yaberus_school_2

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-07 16:49:53 "" ፍቅሬ ብለህ ጥራኝ ""

አወ አብርን አድገናል አፍርም ፍጭተናል
በአንድ ስሀን ብልተን ባንድ አልጋ አድርናል
የልጅነት ነገር ሆኖብን ነገሩ ባሌ ሚስቴ
ተባብለን ነበር እንዲት ደስ ይል ነበር አወይ ልጅነቴ

የስውነት ግዝፍት የእድሜም መርዘም
የአእምሮ መብስል ማስብ ማገናዘብም
ተጅምሮ ዛሬ አይናፍርነትም መጣ ተከትሎ
እንዱ ሲያለቅስ አንዱን ላያስቅ አባብሎ

ልክ እንደ ልጅነት እንደጥንቱ ግዜ
ድንገት ሳላስበው ነይ እህት አለም በምትለኝ ግዜ
ውስጤን ይከፍዋል ከእህትነት ይልቅ ፍቅርህ ከብዶታል
እንዳልተነፍስው እንዳልናገርው ልቤ ፍራተባ ይላል

እስኪ በል ንገርኝ ልክ እንደልኝነት
እንደ መልካሙ ጊዜ እንዲያ እንዳለፍንበት
ፍቅሬ ብለህ ጥራኝ ካልሆነልህ ሚስቴ
ተንፍስልኝና እኔም እፎይ ልበል ይፍታ ምኞቴ

ፍቅሬ ብለህ ጥራኝ እንደ ልጅነቴ
ባሌ ብዬ ልጥራህ ይሳካ ምኞቴ
@yaberus_school_2
98 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:49:53 ግን በፊት ቀጥረውን ችብስ እና ንፁህ አየር የሚጋብዙን ወንዶች የት ደርሰው ይሆን
ere setochye gn በእውነቱ ሊታስበልን ይገባል

@yaberus_school_2
86 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:49:52 ፍቅር ለማይገባው ሰው መቼም ቢሆን ፍቅርን እንዳትሰጠው @yaberus_school_2
82 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:49:52 #የተራበ ሆድ
#ባዶ ኪስና
#የተሰበረ ልብ
በህይወትህ ትልቁን ትምህርት ያስተምሩሀል @yaberus_school_2
82 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:49:52 አብሮን ያለውን ሰዉ ሳናጣው ዋጋውን እንደመረዳት መታደል የለም :: @yaberus_school_2
81 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:49:52 ቻው ቻው ቻው ትልና
ተሰናብታኝ ሄዳ
ደግሞ ትመጣለች
ካለኔ አልችል ብላኝ..... ይቺ ግጥም ለደሞዜ ትሁንልኝ @yaberus_school_2
80 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:49:51 የቤትህ ውበት ድንጋይ እና ስሚንቶ ሳይሆን ብልህ ሴት ናት ስትለው...

ልክ ነበርሽ ግን ያቺ ብልህ ሴት ተብዬዋ ድንጋይ እና ሲሚንቶ ካላየች አትመጣም

@yaberus_school_2
꧁⋆ ⋆꧂
82 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:49:43 ሚሪንዳ እንደማያሰክር የነገርኩት ልጅ እኮ ነው ዛሬ ሙድ ካልያዝኩብህ ከኔ በላይ አራዳ የለም ውሀ ጠብሼ የበላሁ ነኝ እትት ግትት የሚለኝ

@yaberus_school_2
꧁⋆ ⋆꧂
81 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:49:43 ስማኝ ልንገርክ ስትሄድ ያደናቀፈክ ድንጋይ ስትመለስም ካደናቀፈክ…

#በቃ_ሰፈራቹ_መብራት_የለም @yaberus_school_2
85 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:49:43 የመውደድህን ልክ የፍቅርህን መጠን
አንደበትህ ነግሮኝ ብሰማም ብዙቀን
ፍቅርህ ከቃል አልፎ አድጎ ወደተግባር
ለአንድ ቀን እንኳን አልኖረም ከኔ ጋር
ወደድኩሽ ሞትኩልሽ በሚል ወሬ ብቻ
አብሮነት አይዘልቅም አይኖርም ጋብቻ
ስለዚህ አለሜ የጆሮዬን ትተህ....
ላይኔ ሞልቶ ማየው እስኪ ያን ፍቅርህን
በተግባርም ኑረው! @yaberus_school_2
78 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ