በውይይቱ በክፍለ ከተማና ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት ባለሙያዎች የተዘጋጁ 2 የጥናትና ምርምር ስራዎችን ጨምሮ በመምህራን የተሰሩ 3 ጥናትና ምርምሮች መቅረባቸውን የክፍለ ከተማው የመምህራን እና የትምህርት አመራር ቡድን መሪ አቶ ተሾመ ዘውዴ ጠቁመው የቀረቡት ጥናትና ምርምሮች በገላን የወንዶች አዳሪ ትምህርት ቤት እና በክፍለ ከተማው ሱፐርቫይዘሮች ተዳኝተው የተሻለ ለሆኑት እውቅና መሰጠቱን አስታውቀዋል። በመርሀ ግብሩ ማጠቃለያ ከርዕስ መረጣ ጀምሮ ወቅታዊነትን፣ ችግር ፈቺነትን እንዲሁም የተቀመጡ የመፍትሄ ሀ ሳቦች ተግባራዊ መሆን የሚችሉ ስለመሆናቸው በዳኞች በተሰጠ ነጥብ የተሻሉ ለሆኑ የጥናትና ምርምር ስራዎች ዕውቅና ተሰቷል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/ 15.0K viewsAbebe Chernet, 13:45