“በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት #ለዘላለም_ሊቀ_ካህናት የሆነው፥ ስለ እኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ።” — ዕብራውያን 6፥20 ለዘላለም በማይሻር ኪዳን ክርስቶስ የዘለአለም ሊቀካህን ሆኖ በሰማይ ተሰይሞአል። ወደ ሕያውና ሌላ ወካይ ወደ ሌለው ቤተ መቅደስ የገዛ ደሙን ይዞ አንድ ጊዜ ገብቶአል። (ዕብ 9:11) የምድራዊው የክህነት ስርአት አንድ ጊዜ አማኞችን ካህናት አድርጎ( 1ኛ ጴጥ 2:9) በክርስቶስም መተኪያ በሌለው ሊቀካህንነት ተተክቶአል። 143 viewsedited 17:51