Get Mystery Box with random crypto!

#DAWIT_GETACHEW መዝሙር ላይረክስ እና ኮርድ እዳዬን ከፍሎት በመስቀሉ ስራ #E | WORD OF GOD

#DAWIT_GETACHEW
መዝሙር ላይረክስ እና ኮርድ

እዳዬን ከፍሎት በመስቀሉ ስራ
#Em #Bm
ቀና ብዬ ልህድ ከእንግድ በኋላ
#Am #Em
እሱ ሞቶልና ነፍሴ አመለጠች
#Em #Bm
ከዘላለም ጥፋት እንደወጣች ቀረች
#Am #Em



ፍቅር ነው እግዚአብሔር የለለበት ወረት
#Em #Bm
ዘውትር ግድ የሚለው የኃጥአተኛው ሞት
#GM #Am #Bm
ምህረቱ ብዙ ነው እኔን አድኖኛል
#Em #Bm
ዳግም ፊቱ እንድቆም እድልን ሰቶኛል
#GM #Am #Em



አምላክ ባይደርስልኝ እኔ እዚህ የትነበርኩኝ
#Am #Em
ግን ምህረቱ በስቶ በፊቱ አለሁኝ
#Am #Em
አመሰግናለሁ ስለ ሆነልኝ
#Am #Em
እግዚአብሔር ምህረቱን አፈሰሰልኝ
#Am #Em