Get Mystery Box with random crypto!

አንድ አንዱ ዛሬ የሚያስደስተው ሲያገኝ ትላንት መስዋእት የሆነለትን ይረሳል ቃል የእምነት እዳ | Virtuous women💃💃let's learn

አንድ አንዱ ዛሬ የሚያስደስተው ሲያገኝ ትላንት መስዋእት የሆነለትን ይረሳል

ቃል የእምነት እዳ ነው ፍቅርም ልክ እንደ ማህተም ነው ከቃልም በላይ እውነት እና እምነት ነው፡፡
አትበሳጭ ብስጭት የስይጣን ነውና
አትዘን ''አምላክ ያልፈቀደው አይሆንምና
አትቸኩል ላንተ ያለው አይቀርምና
ፍቅርማለት በሀብት ብዛት ያልታጠረች በድህነት ወሰን ያልተገደበች በወርቅ ሚዛንላይ ያልተቀመጠች በግለስቡ ማንነት ብቻ የምትገለፅ ጥበብ ነች።

ሴት ልጅ የማይቻለውን ነገር አድርግልኝ ብላ አትጠይቅህም ነገር ግን አንት ለእህትህ የምትመኘውን አይነት ወንድ ሁንላት ይሄ ብቻ በቂዋ ነው፡፡

ፍቅር እንኳዋን ርቀት መከራንም ይታግሳል
ዓለም ሙሉ ጎድቶህ አንድ ስው ሊያስደስትህ ይችላል ያው ሰው አንድ ቀን ይጎዳህና ዓለም ሙሉ አንተን ማስደስት ያቅተዋል
ከድብቅ ጓደኛ ግልፅ ጠላት ይሻላል

ወዳጄ ሆይ!

ልብህ ለፍቅር
ህሊናህን ለእውነት
ነብስህን ለፀሎት አድርገው!@womensletlearn
@womensletlearn
@womensletlearn

ሼርርርር