ተክቢራ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንደተናገሩት:- የአረፋን ቀን የፆመን ሰው አላህ የሁለት ዓመት ወንጀሉን ይምርለታል:: ያለፈዉን አንድ ዓመት ወንጀል እና ወደፊት የሚመጣዉን የአንድ ዓመት ወንጀል:: ቀኑ ዕለተ ጁምአ 9ነኛው የዙል ሂጃህ ቀን ነው አረፋ በመባልም ይጠራል::ያለብብን ሀጃ ለጀሊሉ የምናንሾካሽክበት ይሁን ኢንሻ አላህ ነገ ሁላችንም እንፁም ያጀማዐ ለቀጣዩ ዓመት እንድርስ አንድረስ ምናውቀው ነገር የለም:: join join join @wexat_ena_islam 356 viewsye zd Lij, edited 14:02