Get Mystery Box with random crypto!

The Ethiopian Economist View

የሰርጥ አድራሻ: @wasealpha
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.90K
የሰርጥ መግለጫ

Wase.belay12@gmail.com(0913243956)

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-10 08:58:32 Binary Logistic Regression Analysis (በSPSS ሙሉ ሂደት)!

የጥናታችሁ ባህሪ ለምሳሌ….
1. ድሃ የመሆን እና ድሃ ያለመሆን እድል!
2. በአገልግሎት የመርካት እና ያለመርካት ሁኔታ!
3. በሱስ ምክንያት የመታመም/የመሞት እድል!
4. የመቀበል፤ የመጠቀም፤ የመጀመር እድል (መስኖ፤ ብድር፤ ምርጥ ዘር፤ ማዳበሪያ፤ ወዘተ)!
5. የማለፍ ወይም የመውደቅ እድል!
6. የመምረጥ ወይም የመመረጥ እድል!
7. የመሆን ወይም ያለመሆን እድል፤ ወዘተ Probabilistic አይነት ባህሪ ያለው ጥናት ለምትሰሩ ሰዎች የሚጠቅም ሞዴል

!
5.2K viewsWasyhun Belay, 05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 07:59:25 ጥናታችሁን በ Econometrics Model ለመስራት አስባችሁ Linear Regression Model (OLS: Ordinary Least Square) ስልትን የመረጣችሁ እንዴት የዳታ Output በቀላሉ እንደምታወጡ እና እንዴት እያንዳንዱን ውጤት እንደምትተነትኑ በምሳሌ ተመልከቱ! How to do Linear Regression Analysis?

6.2K viewsWasyhun Belay, 04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 20:15:52 ጥናታችሁን በ Econometrics Model ለመስራት አስባችሁ Linear Regression Model (OLS: Ordinary Least Square) ስልትን የመረጣችሁ እንዴት የዳታ Output በቀላሉ እንደምታወጡ እና እንዴት እያንዳንዱን ውጤት እንደምትተነትኑ በምሳሌ ተመልከቱ! How to do Linear Regression Analysis?

6.3K viewsWasyhun Belay, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 08:41:50
7.3K viewsWasyhun Belay, 05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 08:20:47 የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) እና የዓለም ባንክ (World Bank) ድርጅቶች ልዩነት፤ አባላቶቻቸው፤ ከፍተኛ ባለድርሻዎቻቸው፤ ከፍተኛ ተበዳሪዎቻቸው፤.....


የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) እና የዓለም ባንክ (World Bank) ድርጅቶች አመሰራረት እና ልዩነት.....


የዓለም የገንዘብ ድርጅት ከፍተኛ ባለድርሻዎች እና ከፍተኛ ተበዳሪዎች ዝርዝር.....


የዓለም ባንክ ከፍተኛ ባለድርሻዎች እና ከፍተኛ ተበዳሪዎች ዝርዝር.....


የዓለም የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ አባል ያልሆኑ 7ቱ ሀገራት ዝርዝር....


ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን ዝርዝር መረጃ

ተመልከቱ!
9.1K viewsWasyhun Belay, 05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 16:23:31 የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) እና የዓለም ባንክ (World Bank) ድርጅቶች ልዩነት፤ አባላቶቻቸው፤ ከፍተኛ ባለድርሻዎቻቸው፤ ከፍተኛ ተበዳሪዎቻቸው፤.....


የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) እና የዓለም ባንክ (World Bank) ድርጅቶች አመሰራረት እና ልዩነት.....


የዓለም የገንዘብ ድርጅት ከፍተኛ ባለድርሻዎች እና ከፍተኛ ተበዳሪዎች ዝርዝር.....


የዓለም ባንክ ከፍተኛ ባለድርሻዎች እና ከፍተኛ ተበዳሪዎች ዝርዝር.....


የዓለም የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ አባል ያልሆኑ 7ቱ ሀገራት ዝርዝር....


ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን ዝርዝር መረጃ

ተመልከቱ!
7.7K viewsWasyhun Belay, 13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 07:59:35
በዓለም ላይ የሰራተኞች ቀን መከበር የተጀመረበት ዋና ዓላማ የሰራተኛውን መደብ ታታሪነትና ትጋት እውቅና መስጠት፣ ለሰራተኛው መብቶቻቸውን በተመለከተ ግንዛቤ መፍጠር እና ሰራተኛውን ከብዝበዛ መጠበቅ ነው።

ከኢኮኖሚ የእድገት ምንጭ (Economic Factors) መካከል አንዱ ሰራተኛ (Labor) ነው! ስለዚህ የኢኮኖሚ ሞተር ለሆናችሁ #በላብ አደሮች በሙሉ ለምትታሰቡበት ቀን እንኳን አደረሳችሁ!
7.4K viewsWasyhun Belay, 04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-30 20:20:53
#መረጃ

የBRICS 10 አባል ሃገራት (ኢትዮጵያዊን ጨምሮ) እና የቡድን 7 ሀገራት የ2024 የኢኮኖሚ እድገት (GDP) ትንበያ!
7.2K viewsWasyhun Belay, 17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-30 08:36:57 የኢትዮጵያ ብር ከዶላር አንፃር ሊዳከም የሚችልባቸው 6 ምክንያቶች እና አዝማሚያዎች!


የኢትዮጵያ መንግስት ብር ከዶላር አንፃር ያለውን አቅም እንዲያዳክም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚደርሱበት ጫናዎች ብዙ ናቸው! ይህንን ጫና ለረጅም ጊዜ ለመቋቋም የሞከረ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይህንን አቋሙን ሊያስቀይሩ የሚችሉ 6 ምክንያቶች እና አዝማሚያዎችን እንመልከት

!
7.4K viewsWasyhun Belay, 05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 17:07:08
#መረጃ
በጥሬ ብር ግብይት ወቅት ለጥንቃቄ!
9.5K viewsWasyhun Belay, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ