አያመ ተሸሪቅ - ከዒድ ቀን በኋላ ያሉ ሦስቱ የደስታ ቀናት ናቸው። በነኚህ ቀናት ዉስጥ መፆም የተከለከለ ነው። መብላት፣ መጠጣት፣ መዝናናትና አላህን ማወደስና ማላቅ ነው የሚገባው፡፡ ትናንት ከትናንት ወዲያ ያላረደ ዛሬም ማረድ ይችላል። ዒዱ እንደቀጠለ ነው ፍቅር፣ አብሮ መብላትና መተዛዘናችን ሁሌም አይለየን! #Share #Like Telegram: https://t.me/mahbubil https://t.me/mahbubil 74 views ⓵, 08:49