Get Mystery Box with random crypto!

የፍትህ መንገድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ wahdinn — የፍትህ መንገድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ wahdinn — የፍትህ መንገድ
የሰርጥ አድራሻ: @wahdinn
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 268
የሰርጥ መግለጫ

💘😍''አለሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሐመድ😍💞 { ﷺ }
🕌 በቻናላችን ላይ🕋
↪️ቂሳዎች
↪️እውነተኛና ያልተዛቡ ኢስላማዊ ታሪኮች
↪️አጫጭር ፅሁፎች
↪️mቃሚ ምክሮች እና አባባሎች
እንዲሁም
↪️ወቅታዊ ሁናቴዋችና መልዕክቶች እና
ሶለዋት resul ﷺ ﷺ ﷺ
ይቀርባል
🙋‍♂ ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት 🙋
@Adiiloo
👉 @Jimutii 👈

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-04 00:29:03 Watch "ሺሊላ ኢማሙ ግቡልን imamu gbuln/madih usfur{aba malika}#as_sunnah_tv #menzuma #muaz_habib #harima_tv #hadra" on YouTube


28 views ⓵, 21:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 23:21:27 ፉአድ መሀመድ ከ አሙዋ ሪከርድስ ጋር ባደረገው ቆይታ መንዙማ ስለምትለቅ ምን እያሉ ይተቹካል
ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ የሠጠው አሳዛኝ ምላሽ

Join & Share

T.me//mahbubil
52 views ⓵, 20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 21:38:16
ኸሚስ ሙባረክ
KEMIS MUBAREK
ዛሬማ ወሏሂ አንላቀቅም
በሙሂቦች አፍ የተረገመው
ነብዬም አይወዱት የጠመመ ነው
ሙሂቦችዬ ሴት ወንድ ትልቅ ሽ
ሳትሉ ለሀገራችን ለስልምና
የማይበጀውን ወገባችሁን ታጥቃችሁ በዱአ በርቱ
አሏህ ምንግዜም ከእውነተኞች ጋር ነው አብሽሩ
ሼር......
ሼር.....
https://t.me/limugenet
https://t.me/mahbubil
82 views ⓵, 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 23:26:07
የእድሜ ልክ መሪያችንን!

t.me//mahbubil
79 views ⓵, 20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 22:42:26
የአለም መንግስታት የትናንትናውን የወንበዴዎችን ስራ በማውገዝ ላይ ይገኛል!!

ኤርዶጋን በዚህ መልክ አውግዘዋሉ

ይቀላቀሉን
@mahbubil
70 views ⓵, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:35:58
ሀቁን የሚፈልግ ይስማ ልቡን ከፍቶ አሏህ ሀቁን እንዲያወጣውም ዱዓ ያድርግ።

#ፍትህለሙስሊሞች
#ፍትህለዑለሞቻችን
#ፍትህለአስሱናቲቪ
@mahbubil
62 views ⓵, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 00:03:29 https://vm.tiktok.com/ZMNaUHuSc/?k=1
78 views ⓵, 21:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 22:51:44
ኸሚስ ሙባረክ
ጀግኖቹን የመሻይኮቹን ልጆች ታስረው ነቢን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በማወደስ እስር ቤት ሳይሆን ኸልዋ ያሉ ያስመሰሉትን ጀግኖች ሀድራ ተጋበዙልኝማ

ክብር ለመሻይኮቻችን እንዲሁም ለልጆቻ

t.me//mahbubil
t.me//mahbubil
67 views ⓵, 19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 06:23:21
ዋሪዳ

ነብያችንﷺ እና ሰሓባዎቻቸው በእስልምና የመጀመሪያው የሆነውን ሒጅራ ከመካ ወደ መዲና ባደረጉ ግዜ ሠይደል ውጁድﷺ እና ረፊቃቸው ሠይዲና አቡበከር(ረ.ዐ) በቀናት ወደሁዋላ ዘግይተው ነበር::

ቀድመው መዲና የገቡት ሙሓጂሮች እና አንሳሮች በነብዩﷺ ናፍቆት ልባቸው ተንጠልጥሎ ህፃን አዋቂው፣ሴት ወንዱ ከቤቱ ወጥቶ መጠባበቅ ሆነ ስራው:: የካኢናቱ ሁሉ ኢማምﷺ በደረሱ ግዜ በዛ ሁሉ ኸልቅ ልብ ላይ ዋሪዳው ወረደ ሁሉም በአንድነት:-(ከሠይዲ እንደሰማሁት ከዛ በፊት ተብሎ የማያውቅ የሆነ አዲስ መድህ)
"ጠለዓል በድሩ ዓለይና ሚን ሠኒየቲል ወዳዕ
ወጀበ ሹክሩ ዓለይና ማዳዓ ሊላሂ ዳዕ" እያሉ ነብዬንﷺ እየመደሁ ድቤ እየደለቁ እያጨበጨቡ ሐቢቢን ተቀበሏቸው:: አሊይሂ አፍደሉ ሰላት ወልሰላም
በሀገራችን እንዲሁም ከሀበሻ ውጪ ያሉ አካቢር አውሊያዎች ነቢንﷺ የመደሁት ልመድህ ብለው አስበው ግጥም ገጥመው ሳይሆን ግጥሙ እራሱ መጥቶ በሉኝ ነው የሚላቸው:: ለምሳሌ ያክል ሸምሰዲነል አብሬትይ ክብሪተል አሕመር የሰለዋት ኪታባቸው መግቢያ ላይ እንዲህ ብለዋል:-በሸዋል ወር ከዙሁር ሶላት ተርቲብ አዝካሬ(ኢባዳ)ዬ በሁዋላ ምንም አይነት ሌላ ንግግር ሳላስከትል ተኛሁ...የዚህ ሰለዋት ዋሪዳ በመናሜ ሐርፈን ሐርፍ ተከትቦ መጣ...እኔ አፍደል (የተሻልኩ) (ምርጥ) የሆንኩ ሶለዋት ነኝ, ክብሪተል አሕመር እባላለው ቅራኝ አለኝ እኔም ቀራሁት... ብዙ እንግዳ እና ግሩም የሆኑ ብዙ አስራሮችን አየሁባት ይላሉ ጌቱዋ:: ለእኛ አይነቱ የሚገባ ጉድ አይሁን እንጂ እያንዳንዱ ሐርፍ በዋንጫ ሆኖ በልዩ ልዩ መጠጥ ተመስሎ መጣ ይላሉ... ኧረ እንደው ከለሩንም ይናገራሉ::
ሌሎችንም እጅግ ብዙ ብዙ አብሬትይ ከመድሆቻቸ እና የሰለዋት ኪታቦቻቸው መግቢያ ወይንም መጨረሻ ላይ የፃፉዋቸውን መጥቀስ ይቻላል::

@mahbubil
66 views ⓵, 03:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 10:25:08 ሁሌም ዋጋቸው ትልቅ ነው!

ሁል ግዜም ቢሆን አጠገባችን ያሉ ሰዎች ለእኛ ያሉልን ሰዎች በሙሉ ጀግናዎቻችን ናቸው! የትዳር አጋሮቻችን ቤተሰቦቻችን ጓደኞቻችን ብቻ በህይወታችን በመኖራቸው ብዙ ዋጋ ያገኘንባቸው ሁሉ ከሩቅ አይተን ከምናደንቃቸው ሰዎች በላይ ለእኛ ድንቆች ናቸው እና ዎጋቸው ከልባችን ገብቶን ልናከብራቸው ፣ ልናደንቃቸው እና ልናከብራቸው ይገባናል ከእኛ በላይ ዋጋቸውን ሊያውቅላቸው የሚችል ሌላ ማንም ሰው አይኖርም እና ያስፈልጋቸዋል !

የተባረከ ቀን ተመኘን
@mahbubil
62 views ⓵, 07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ