Get Mystery Box with random crypto!

#ArbaMinchUniversity በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨር | University of Ethiopian ( UOE)

#ArbaMinchUniversity

በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጊዚያዊነት የተመደቡ የ'Applied Chemistry' እና 'Medical Radiology' ተማሪዎች ከኅዳር 27/2014 ዓ.ም ጀምሮ ሪፖርት በማድረግ ትምህርታቸውን እንዲጀምሩ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

https://t.me/university0fethio