Get Mystery Box with random crypto!

#WolayitaSodoUniversity ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ትምህርት ዘመን ሙሉ ካላን | University of Ethiopian ( UOE)

#WolayitaSodoUniversity

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ትምህርት ዘመን ሙሉ ካላንደሩን ይፋ አድርጓል።

በዚህም የሁሉም የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ ኅዳር 27 እና 28/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን ያሳያል።

https://t.me/university0fethio