Get Mystery Box with random crypto!

UFO (Unidentified flying object) ያበአ (ያልታወቁ በራሪ አካላት) ክፍል ፩ ከ | አስትሮኖሚ ኢትዮጵያ 📡

UFO (Unidentified flying object)
ያበአ (ያልታወቁ በራሪ አካላት)
ክፍል ፩

ከስሙ እንደምንመለከተው UFO (Unidentified flying object) በሰማይ ላይ ከተለምዶ የበረራ ህግ ውጪ ወይንም ከ aerodynamic ህግ ውጪ የሚንቀሳቀሱ በራሪ አካላት ማለት ነው።
ለመጀመሪያ ጊዜ ሰላም በሰፈነበት ወቅት እ.ኤ.አ በ1947 ዓ.ም ታዩ ከተባለበት ጊዜ ጀምሮ UFO በ አሜሪካ ውስጥ ለብዙ ሺህ ዘገባዎችና ምርምሮች ምክንያት ሆነዋል። በተቀረው ዓለምም ስለ UFO መታየት ብዙ ሺህ ዘገባዎች ከርበዋል። በብዙ ሚሊዮን የሚቆተሩ ሰዎች በ አሜሪካና በሌሎች አገሮች UFO ማየታቸውን ተናግረዋል እነዚህ በራሪ አካላት የጠለቀ የሳይንስ እውቀት ባላቸው ሰዎችም በስዕላዊ መግለጫ መልክ ቀርበዋል።
ዶክተር ጄ አለን ሀይኒክ የተባሉ የUFO ተመራማሪ እንደሚሉት "
.
.
.
.
ይቀጥላል
@ethioastronomy
@universeone123