Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ የተመድ ሰብአዊ መብቶች መርማሪ ኮሚሽን የሥራ ጊዜ ተራዘመ | VOA News የተባበ | TZE - NEWS

በኢትዮጵያ የተመድ ሰብአዊ መብቶች መርማሪ ኮሚሽን የሥራ ጊዜ ተራዘመ | VOA News



የተባበሩት መንግሥታት ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መርማሪ ኮሚሽን የሥራ ጊዜን ለአንድ ዓመት አራዘመ።

መርማሪ ኮሚሽኑ በግጭት ውስጥ በምትገኘው ኢትዮጵያ ለተጨማሪ አንድ ዓመት እንዲቆይ የወሰነው በጠባብ የድምጽ ብልጫ ትናንት ዓርብ ባሳላፈው ውሳኔ መሰረት መሆኑን አጃንስ ፍራንስ [...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews