ሩሲያ በዩክሬን ምድር ምዕራባውያን ጋር እየተዋጋች እንደሆነ የሀገሪቱ የመከላከያ ሚንስትር ገለጹ | AlAin News የ70 ሀገራት ወታደራዊ ተቋማት እና ከ200 በላይ የሲቪል ሳተላይቶች ለዩክሬን ድጋፍ እያደረጉ ነው ሩሲያ በዩክሬን ምድር ምዕራባውያን ጋር እየተዋጋች እንደሆነ የሩሲያ መከላከያ ሚንስትር ሰርጊ ሼጉ አስታውቀዋል። ከሰባት ወር በፊት የተጀመረው የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን ሀያላን ሀገራት ጎራ[...] @tze_news | TZE NEWS | #AlAin 206 views13:20