Get Mystery Box with random crypto!

ፀረ ዝሙት

የቴሌግራም ቻናል አርማ tserezmut — ፀረ ዝሙት
የቴሌግራም ቻናል አርማ tserezmut — ፀረ ዝሙት
የሰርጥ አድራሻ: @tserezmut
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 669
የሰርጥ መግለጫ

ዝሙት የኃጢአት ነው።
ዝሙት ከፈጣሪ ጋር መጣያ ነው።
ዝሙት ማንነትን የሚሸጥ ነው።
ዝሙት በሽታ ነው።
እባክዎ እራስዎን ይጠብቁ ።
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆
https://t.me/joinchat/AAAAAFgp28OdrgPlpf4dag

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-01-06 10:21:35 ሰበር ዜና

ነገ የልደተ ክርስቶስ (ገና) እለት ለመቁረብ የፈለገ ሰው ወይም ቀዳሽ ዲያቆናት ካህናት በሙሉ ዛሬ ያከፍላሉ! ማለትም ዕሮብ ማታ የበሉ ከቆረቡ በኋላ ነው የሚበሉት!

ለምን? ብላቹ ብጠይቁ ለፋሲካ ነው እንጂ ለልደት አለው እንዴ አክፍሎት ብትሉኝ?

ልክ ናቹ የለውም ነበር ግን አንድ ሕግ አለ ይህም ህግ ከመቁረብህ በፊት 18 ሰዓት ፁም የሚል ስለዚህ ይሄ ህግ እንድናከፍል ያስገድዳል!

ቅዳሴው ሌሊት ነው 6 ሰዓት ተገብቶ 8 ይወጣል ቁጠሩት እስኪ 18 ሰዓት የሚሞላው ስንት ሰዓት ቢበላ ነው? ቢያንስ 8 ሰዓትን ይዘን እንኳን ብንቆጥር! 8 1
7 2
6 3
5 4
4 5
3 6
2 7
1 8
12 9
11 10
10 11
9 12
8 13
7 14
6 15
5 16
4 17
3 18

ዛሬ ማለትም ሐሙስ ጠዋት 3 ሰዓት በልተን ነበር መቁረብ ያለብን! ግን ዛሬ ጾም ነው ኖርማሉ ፆም ማለት ነው ስለዚህ ዛሬን መፆም ስላለብን 3 ሰዓት አንበላም ስለዚህ ዕሮብ ማታ የበላ ነው መቀደስም መቁረብም የሚችለው!

ለምሳሌ ዛሬ ሐሙስ የቀደሰ ሰው የቆረበ ሰው ሊሊት አይቆርብም አይቀድስም!

ይህ ሥርዓት ቤተ ክርስቲያን ነው!


ሼር አድርጉት ለብዙ ሰው ያዳረስ ተሳስተው እንዳይቆርቡ ሳያከፍሉ!

ሼር ሼር ሼር

ጥያቄ ሃሳብ አስተያየት በዚህ ያድርሱን!
@seratbetkrestiyan_bot
@seratbetkrestiyan_bot

ዲ/ን ፍቅረ አብ
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://t.me/seratebtkrstian
https://t.me/seratebtkrstian
https://t.me/seratebtkrstian
826 views07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 19:52:04 Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪:
ፈጣን መልዕክት

አሁን ማታ 3:00 ላይ ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ ተዘጋጅቷል 10 ጥያቄ ነው ! ከ1 እስከ 3 ለወጡ ዳጎስ ያለ ሽልማት ተዘጋጅቷል ! 3 ሰዓት ሳይሆን ቶሎ ተቀላቀሉ እና ሰዓቱን ጠብቁ !!

ማስጠንቀቂያ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ብቻ ነው !

ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል!

@seratebtkrstian
@seratebtkrstian
@seratebtkrstian


ጉዞ ወደ ውድድር
1.4K views16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-22 21:54:32

ቪዲዮውን ትምሕርቱን አያችሁት አደል?

ካላያቹ ሊንኩን ነክታችሁ እዩና ኑ ግቡ

አሁን ጥያቄ ካላችሁ ያልገባችሁ ነገር ካለ እዚህ ጉሩፕ ላይ መጠየቅ ትችላላቹ ።

አሁኑኑ ግቡ እና እንወያይ?

ገባ ገባ ገባ በሉ

@serate_bte_krstian
@serate_bte_krstian
@serate_bte_krstian


JOIN
2.5K views18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-22 21:44:21
ተለቀቀ ገብታቹ ማዳመጥ ትችላላቹ!














ጆሮ ያለው ይስማ!
ዓይን ያለው ይይ!

እኛ ተናግረናል ቦሀላ መካን ሆንኩ ልጅ እግዚአብሔር አልሰጠኝም ምናም እንዳትሉ ! ምን አልባት ይሄም ነገር መካን (መሀን) ያደርጋል !

ተጠንቀቁ

አደራ
አደራ
አደራ

መልካም ምሽት
2.2K views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-20 21:52:12 የንጉሥ ሥልጣን በሥጋ ላይ ነው፤ የካህን ሥልጣን ግን በነፍስ ላይ ነው፡፡
ንጉሥ ይቅር ቢል የገንዘብን ዕዳ ነው፤ ካህን ይቅር ሲል ግን የበደል የኃጢአት ዕዳን ነው፡፡
ንጉሥ ያዝዛል፤ ካህን ግን ያስተምራል ይዘክራል፡፡
ንጉሥ ያስገድዳል፤ ካህን ግን ነጻ ፈቃድን ያያል፡፡
ንጉሥ ቁሳዊ የጦር ዕቃ መሣሪያ አለው፤ ካህን ግን ረቂቅ (መንፈሳዊ) የጦር ዕቃ መሣሪያ አለው፡፡
ንጉሥ የጦር ዕቃ መሣሪያውን ቢሰብቅ አንገዛም ብለው ባመፁት (እንዲሁም ከወራሪዎች ሥጋውያን ደማውያን) ላይ ነው፤ ካህን ግን ውጊያው ከጨለማ አበጋዞች ከአጋንንት ጋር ነው፡፡
ስለዚህ ሥልጣነ ክህነት ከሥልጣነ መንግሥት ይበልጣል፡፡ እንዲህም በመኾኑ ንጉሥ አንገቱን ለካህናት እጅ ያጎነብሳል፡፡

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ ትንቢተ ኢሳይያስ፣ ድርሳን ፬



መልካም ሌሊት
2.0K views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-19 13:36:36 ሰላም ዋላችሁ?

ብዙዎቻቹ እንደጠየቃችሁኝ የዛሬው ቅዳሴ ይለያል ወይ ላላችሁት ምነው ተለየብኝ ላላችሁት ለመመለስ መጥቻለሁ መልካም ቆይታ።


የዛሬው ቅዳሴ ተለይቶ ሳይሆን በቤተክርስቲያን ሥርዓት መሠረት ሁላችሁም እንደምታውቁት 14 የቅዳሴ አይነት አለ ።


ሁሉም አንድ ሆነው ልዩነትም አላቸው ።


ለምሳሌ ቅዳሴ ሐዋርያት ሐዋርያትን የሚነካ
ቅዳሴ ማርያም ደሞ ማርያምን የሚገልፅ
ቅዳሴ እግዚእ ደሞ የጌታ ቅዳሴ ነው።


እናም ዛሬ መጋቢት 10 በዓል ስለሆነ መስቀልን የሚነካ መሆን አለበት ።


ስለዚህ ስለ መስቀል በብዛት የተረከው ወይም የደረሰው በቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ ነው ስለዚህ ።


የዮሐንስ አፈወርቅን ቅዳሴ ዛሬ ይቀደሳል ማለት ነው። እንጂ ሌላ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ አዲስ ነገር የለም።


2 ተኛ ጥያቄያቹ ደሞ የ የ የ ይላሉ ምን ማለት ነው በቅዳሴው ላይ ብላቹህኛል።


ተሳስታቹሀል


የ ሳይሆን ዬ ነው የሚሉት ትርጉሙም ወየው (ወይኔ) እንደማለት ነው።



3 ተኛ ጥያቄያቹ ደሞ ሠራዊቱስ የለያል ወይ ?


አዎ ይለያል የዮሐንስ አፈወርቅ ሰራዊት አለ እሱ ነው የሚባለው።


ስለጠየቃችሁኝ አመሠግናለሁ

ዲ/ን ፍቅረ አብ መለስኩላቹ ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቻናል ውስጥ

ሌላም ጥያቄ ካላቹ በዚህ ጠይቁን


@serate_bte_krstian
@serate_bte_krstian
@serate_bte_krstian
1.7K views10:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-19 11:14:00
በዐቢይ ጾም በሱባኤ ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቤመታን (ቢታየን) ምን ማድረግ አለብን ? ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አንፃር ክፍል 1
1.4K views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-17 21:05:49 ክፍል ሁለት ተለቀቀ





#Subscribe #Comment #like #Sher መልካም ቆይታ
1.4K views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-17 13:21:44 ክፍል ሁለት

ተለቀቀ











#Subscribe
#Comment
#like
#Sher


መልካም ቆይታ
1.3K views10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-16 07:52:34

1.3K views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ