የ 12ኛ ክፍል ፈተና በሁለት ዙር ይሰጣል። 1ኛ ዙር---Social Science ከ መስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 2ኛ ዙር ---Natural Science ከ ጥቅምት 8 እስከ 11 በዚህ አመት 984,000 በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፈል ፈተናን ይወስዳሉ። Social Science .......622,739 ናቸው። Natural Science.....361,279 ናቸው። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ ! @TMIHIRT_MINISTER @TMIHIRT_MINISTER 4.6K viewsedited 17:37