Get Mystery Box with random crypto!

ትርጉም አለው

የቴሌግራም ቻናል አርማ tirgum_alew — ትርጉም አለው
የቴሌግራም ቻናል አርማ tirgum_alew — ትርጉም አለው
የሰርጥ አድራሻ: @tirgum_alew
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 845

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-04-02 12:49:25
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአራት ዓመት የቁልቁለት መንገድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ሥልጣን ተረክበው ኢትዮጵያን መምራት ከጀመሩ እነሆ ዛሬ ድፍን አራት ዓመት ሞልቷቸዋል። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ የተከሰተውን ችግር ተከትሎ “የመፍትሔ አካል” በሚል ምክንያት ሥልጣናቸውን ከለቀቁበት ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያን እየመሩ በሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዘመን ዘርፈ ብዙ ተለዋዋጭ ሁነቶች በኢትዮጵያ ተከስተዋል።

እስካሁን በነበሩት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአራት ዓመት የሥልጣን ዘመን ከሕዝባዊ ድጋፍ እስከ ሕዝባዊ ተቃውሞ፣ በውጭ መንግሥታት አድናቆት ከማግኘት እስከ መነቀፍ፣ ከኢሕአዴግ ክስመት እስከ ብልጽግና ውልደት፣ ከብልጽግና ውልደት እስክ ጦር መማዘዝ የደረሱ ተለዋዋጭ ሁነቶች በኢትዮጵያ ምድር ተፈራርቀዋል።

የኢትዮጵያን ሕዝብ በደስታ ሰልፍ ከማስወጣት እስክ አንገት ማስደፋት የደረሰው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአራት ዓመት ውጣ ውረድና በአራት ዓመታት ውስጥ የተከናወኑ ሁነቶችን በማስታወስ የአዲስ ማለዳው መርሻ ጥሩነህ የሐተታ ዘማለዳ ርዕሰ ጉዳይ አድርጎታል።

https://bit.ly/375PC5U
______________________________
ትክክለኛን የአዲስ ማዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n
749 views09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-23 20:41:02
ኢትዮጵያ ካመጠቀቻቸው ሳተላይቶች የሚገኙ መረጃዎች ጥቅም ላይ እየዋሉ አይደለም ተባለ

ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ወደ ህዋ ካመጠቀቻቸው ኹለት ሳተላይቶች የሚገኙ መረጃዎች አገልግሎት ላይ እየዋሉ አለመሆኑ ተገለጸ።

ኢትዮጵያ ታኅሣሥ 10/2012 ያመጠቀቻት የመጀመሪያዋ ‹‹ETRSS1›› ሳተላይት እና ያንን ተከትሎ ከዓመት በኋላ የመጠቀችው ኹለተኛዋ ‹‹ET-Smart-RSS›› ሳተላይት የሚልኩትን መረጃ ወስዶ፣ አገራዊ ጥቅም ላይ የሚያውል ተቋም አለመኖሩን አዲስ ማለዳ ከተለያዩ ምንጮች አረጋግጣለች።

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለአዲስ ማለዳ እንደገለጸው፣ መረጃዎችን ከሳተላይቶች ተቀብሎ እና ተንትኖ መረጃ ቢያመርትም፣ መረጃዎች ለተፈለገው ዓላማ የሚጠቀም ተቋም የለም።

https://bit.ly/3IrNF10
______________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n
1.4K views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-13 18:37:58 Channel photo updated
15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-13 08:16:05
#GoodayOn

በምግብ ዝግጅት ፣ የቤት አያያዝ/ፅዳት ፣ የቤት ጥገና(የጂፕሰም ስራ ፣ ቀለም ቅብ ፣ ቧንቧ ስራ) እና የማሽን ጥገና (የፍሪጅ ፣ ምጣድ ፣ ልብስ ማጠቢያ...) ስልጠና ለሚፈልጉ ወጣቶች በMasterCard Foundation ድጋፍ First Consult PLC በ BRIDGES Programme ነፃ የክህሎት ማሻሻያ ስልጠና አዘጋጅቷል::

ለስልጠናው ለመመዝገብ በስራ ሰዓት 9675 መደወል እንደሚቻል GoodayOn አሳውቋል::

ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና በ GoodayOn መተግበሪያ ላይ የስራ እድል ቅድሚያ ያገኛሉ::

GoodayOn መተግበሪያን ለማውረድ ፤ https://cutt.ly/JWR6vZb
ቴሌግራም ቻናል ፤ @goodayOn

Source: Tikvah
2.6K views05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 11:26:38
2.7K views08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-17 22:12:47
3.8K viewsedited  19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-07 20:22:11
2.6K views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-09-25 14:11:53
የዛሬ 20 ዓመት በዚህ ቀን!

ሲድኒ ላይ ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ ፖል ቴርጋትን ለማመን በሚከብድ ተዓምራዊ መልኩ ያሸነፈበት ቀን።

#HaileTheGreatest
Via Aweke Abraham
@eliasmeseret
2.4K views11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-09-25 00:14:49 ምርጫ ሲደረግ ሁሉም የሚመርጠው በብሔር እንጂ ፓርቲዎች ባላቸው ፕሮግራም አይደለም አሉ አንድ ፖለቲከኛ

ወይ ግሩም

@facebookworld1
2.2K views21:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ