Get Mystery Box with random crypto!

የአንጎላ ዜግነት ካላት ታራሚ ከ30 የሚበልጡ የማህጸን እጢዎች በቀዶ ህክምና መወገዱ ተገለጸ። | TIKVAH-MAGAZINE

የአንጎላ ዜግነት ካላት ታራሚ ከ30 የሚበልጡ የማህጸን እጢዎች በቀዶ ህክምና መወገዱ ተገለጸ።

በፌድራል ፖሊስ ሆስፒታል ከአንዲት የአንጎላ ዜግነት ካላት ታራሚ ከ30 የሚበልጡ የማህጸን እጢዎች በቀዶ ህክምና ማስወገድ መቻሉን ሆስፒታሉ አስታውቋል።

በሆስፒታሉ የማህፀን እና ፅንስ ክፍል ሐኪም የሆኑት ዶ/ር ታሪኩ የእጢው ብዛት እና እጢው የነበረው የደም ስሮች ብዛት፥ ለዚህ ህመም ከተለመደው ውጭ በመሆኑ የተሰራውን ቀዶ ህክምና ልዪ ያደርገዋል ብለዋል።

ከ30 የሚበልጡት Myoma ወይም Fibroid የተባለው እጢ የተወገደላት የ35 አመቷ ታራሚ በሙሉ ጤንነት ላይ እንደምትገኝም ነው የተገለፀው።

@TikvahethMagazine