Get Mystery Box with random crypto!

የመንገድ ዳር የዶሮ ጥብስ በሀዋሳ በሀዋሳ ከተማ የመንገድ ዳር የዶሮ ጥብስ ንግድ ማህበራት በዛሬ | TIKVAH-MAGAZINE

የመንገድ ዳር የዶሮ ጥብስ በሀዋሳ

በሀዋሳ ከተማ የመንገድ ዳር የዶሮ ጥብስ ንግድ ማህበራት በዛሬው ዕለት በይፋ ሥራ መጀመራቸው ተገልጿል። በዛሬው እለት በይፋ ስራቸውን የጀመሩት ካኖ እና ባማ የተሰኙት የመንገድ ዳር የዶሮ ጥብስ ንግድ ማህበራት ናቸው።

ማኅበራቱ ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጥላ ፕሮጀክት የገንዘብ እንዲሁም ከስራና ክህሎት ሚንስቴር፣ ከሲዳማ ክልል፣ ከሐዋሳ ከተማ ድጋፍ ማግኘታቸው ተገልጿል።

@TikvahethMagazine