Get Mystery Box with random crypto!

#Arerti በሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አሥተዳደር በ15 ሄክታር መሬት ላይ 70 መኖሪያ | TIKVAH-MAGAZINE

#Arerti

በሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አሥተዳደር በ15 ሄክታር መሬት ላይ 70 መኖሪያ ቤቶች ለመገንባት የማስጀመሪያ መርኃግብር ተካሂዷል። ግንባታውን በሱፍቃድ ሪልስቴት የሚያከናውነው ሲሆን በከተማዋ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ከማቃለል ባለፈ ለበርካታ ወጣቶች የሥራ እድል ይፈጥራል ተብሏል። (አሚኮ)

@tikvahethmagazine