#Wolkite የወልቂጤ ከተማ ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ አቶ አበበ አሰፋን የከተማው ከንቲባ አድርጎ ሾሟል። አዲሱ ከንቲባም በምክርቤቱ ቀርበው ቃለ መሀላ መፈጸማቸው ተገልጿል። @tikvahethmagazine 11.3K viewsedited 09:45