Get Mystery Box with random crypto!

#FireAlert በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ኢንዱስትሪ መንደር ከፍተኛ | TIKVAH-MAGAZINE

#FireAlert

በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ኢንዱስትሪ መንደር ከፍተኛ የእሳት አደጋ የተነሣ ሲሆን ቃጠሎው ተባብሶ በርካታ ሼዶችንና መጋዘኖችን ሙሉ በሙሉ አጥፍቷል።

የአዲስ አበባ የእሳት አደጋ መኪኖችና አባላት በቦታው የተገኙ ቢሆንም ቦታው አመቺ ባለመሆኑ አደጋውን መቀነስ ባይቻልም ከአካባቢው ወጣቶች ጋር በመተባበር ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ይገኛሉ።

የወረዳው ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጽ/ቤት እንደገለጸው እሳቱ አሁንም ድረስ ያልጠፋ ሲሆን አሁን ባለው መረጃ ከሦስት በላይ ሼዶች ተቃጥለዋል።

@tikvahethmagazine