#EthiopianCoffee የኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የውጭ ምንዛሪ ማስገኘቱን የግብርና ሚኒስትር ኡመር ሁሴን ገልጸዋል። @tikvahethmagazine 23.3K viewsedited 07:29