Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ አሁንም በገብርኤል ጄሱስ ስምምነት ላይ እየሰሩ ነው። በተጫዋቹ በኩ | TIKVAH-ስፖርት ተመራጭ

አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ አሁንም በገብርኤል ጄሱስ ስምምነት ላይ እየሰሩ ነው።

በተጫዋቹ በኩል ንግግሮች በሂደት ላይ ናቸው - ትልቅ ጉዳይ ስለሆነ የተወሰነ ጊዜ ይወስዳል ፣ አሁን ቁልፍ ጉዳዮችን ለማጠናቀቅ እየተሰራ ይገኛል።

አርሰናል በጄሱስ እና በራፊንሃ ስምምነቶች ላይ እየተደራደረ ሲሆን በሊድስ ላይ ብዙ ፉክክር አለ።

@TIKVAH_Sport123