Get Mystery Box with random crypto!

ኬቨን-ፕሪንስ ቦአቴንግ ከሄርታ በርሊን ጋር ያለውን ውል ለአንድ ተጨማሪ የውድድር ዘመን አራዝሟል፣ | TIKVAH-ስፖርት ተመራጭ

ኬቨን-ፕሪንስ ቦአቴንግ ከሄርታ በርሊን ጋር ያለውን ውል ለአንድ ተጨማሪ የውድድር ዘመን አራዝሟል፣ እስከ ሰኔ 2023 ድረስ በሄርታ ይቆያል - ውል ተፈራርሟል።

@TIKVAH_Sport123