Get Mystery Box with random crypto!

የኦስማን ዴምቤሌ ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ በያዝነው ወር መጨረሻ ከካታላኑ | TIKVAH-ስፖርት ተመራጭ

የኦስማን ዴምቤሌ ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ በያዝነው ወር መጨረሻ ከካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ጋር ያለው ኮንትራት የሚጠናቀቅ ይሆናል ።

ኦስማን ዴምቤሌ ስሙ ከቼልሲ ጋር ቢያያዝም በወርሀ ታህሳስ በባርሴሎና ቀርቦለት የነበረውን የውል ማራዘሚያ ኮንትራት ከዣቪ ጋር ከተነጋገረ በኋላ ለመቀበል መዘጋጀቱ ተዘግቧል ።

ባርሴሎና ኮንትራቱን ሚያድስ ከሆነ አርሰናል ራፊናን ለማስፈረም አሪፍ ይሆንለታል።

@TIKVAH_Sport123