Get Mystery Box with random crypto!

ዋልያው ፈርዖኑን ረቷል ! በኮትዲቫር አዘጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በምድብ አራት | TIKVAH-ስፖርት ተመራጭ

ዋልያው ፈርዖኑን ረቷል !

በኮትዲቫር አዘጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በምድብ አራት ላይ በቢንጉ ብሄራዊ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ ግብፅ ጋር ያደረገውን ጨዋታ ከጨዋታ ብልጫ ጋር 2 - 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል ።

የዋልያዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ዳዋ ሁቴሳ እና አምበሉ ሽመልስ በቀለ አስቆጥረዋል ።

ዋልያዎቹ ከ እ.ኤ.አ 1989 በኋላ በኋላ የግብፅ ብሄራዊ ቡድንን ማሸነፍ ችሏል ።

የዛሬው ውጤት ተከትሎ ሀገራችን በሶስት ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች ።

@TIKVAH_Sport123