Get Mystery Box with random crypto!

በኳታር አዘጋጅነት ከሚካሄደው የአለም ዋንጫ አስቀድሞ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ህዳር 4 የሚቋረጥ | TIKVAH-ስፖርት ተመራጭ

በኳታር አዘጋጅነት ከሚካሄደው የአለም ዋንጫ አስቀድሞ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ህዳር 4 የሚቋረጥ ሲሆን የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በውድድሩ ላይ ህዳር 12 የሚያከናወኑ ይሆናል ።

የእንግሊዝ እግር ኳስ ፌድሬሽን ህዳር 3 እና 4 በሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በተለምዶ " ቢግ 6 " የሚባሉ ክለቦች ለእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድኑ ጥቅም ሲባል እርስ በእርስ እንዳይገናኙ ይፋዊ ጥያቄ ማቅረቡ ተዘግቧል ።

@TIKVAH_Sport123