Get Mystery Box with random crypto!

መሐመድ ሳላህ ሀገሩ ከኢትዮጵያ ጋር በምታደርገው ጨዋታ እንደማይሰለፍ ተገለጸ በአሠልጣኝ ውበቱ አ | TIKVAH-ስፖርት ተመራጭ

መሐመድ ሳላህ ሀገሩ ከኢትዮጵያ ጋር በምታደርገው ጨዋታ እንደማይሰለፍ ተገለጸ

በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም ትናንትና በማላዊ ባደረገው ጨዋታ ሁለት ለአንድ ተሸንፏል፡፡ የማላዊ ብሔራዊ ቡድንም ሆነ የኢትዮጵያ አቻው ያስቆጠሯቸው ግቦች በፍጹም ቅጣት ምት የተገኙ ናቸው፡፡
TIKVAH_Sport123