Get Mystery Box with random crypto!

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም ا
የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
የሰርጥ አድራሻ: @tidar_be_islam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.49K
የሰርጥ መግለጫ

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾
ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን
ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-04-22 06:14:16 የእዉነት ያስፈራል!!
———
አባት ለልጁ 10ኛ ክፍል እስክትደርስ ስልክ አልገዛም አለ።
እስከ 10ኛ ክፍል ድረስ ልጅቷ ማሻ አሏህ አኽላቋ ወላጅ ማክበሯ ሰዎችን ማክበሯ፣ ለሶላት፣ ለዲኗ፣ ለሂጃቧ ያላት ጥንቁቅነት ያዓጅባል! ከአይን ያውጣሽ ያስብላታል።

ትምህርት ቤት ተማሪ አስተማሪ ይቀናባታል! በውጤቷ፣ በባህሪዋ፣ አስደማሚ ኸልቅ ነበረች። አይደርስ የለምና አሏህ ሀያት ከሰጠ ልጅ ደረሰች። አስረኛ ክፍል ፈተና ወሰደች።
ትጠበቅ ነበረና ውጤት መጣ ልጅት አይነኬ ነችና በአኽላቅ በዲን ያደገች እንቁ ነበረች። ሁሉን አሟልቶ የሰጣት አትነኬ ውጤቷ አይቀመሴ ሆነ።
ከአንድ B በስተቀር በጠቅላላ A አመጣች።
አባት ተደሰተ፣ እናት ተበሰረች፣ የሰፈር ሰው ማሻአሏህ ልጃችን እያለ ሰንጋ አረደ፣ እልል አለ፣ የመስጅድ ጀመዓ ተደሰተ።

አባት አይፎን ገዛ፣ አጎት ላፕቶፕ ገዛ፣ እናት የአቅሟን ደገሰች፣ ወንድም ብስራቱን አልችል ቢል አስፈላጊ ነው ሚባል ልብስ ገዛ፣ በቃ ልጅት ተንበሸበሸች።

ግን የተገዛው ስልክ ፌስቡክ፣ ቴሌግራምና ቲክቶክ ተከፈተበት፣ ላፕቶፑ ላይ ፊልም ተጫነ፣ (ኢና ሊላሂ ወ ኢና ኢለይሂ ራጂዑን!) ውሎ አደረ ትምህርትም ቀጠለ፣ 11 ገባች ፈረስት ሴሚስተር ውጤት ደስ አይል ሆነ፣ ሰከንድ ሴሚስተር ገባ ቀጠለች ትምህርቷን፣ ግን በስልክ ፍቅር ድካ ደረሰች። በፊልም ከነፈች፣ በቲክቶክ ሸፈተች፣
መንገድ ስትሄድ አንገቷ በስልክ ተደፍቶ ያ ሰላምተኛዋ ልጅ የሰፈር ሰው ዘጋች፣ ፀጥ ብላ በስልክ ተደፍታ አንዴ እየሳቀች፣ እንቅፋት እየመታት ቤት ትገባለች፣ አባቷን መዘየር የለ፣ ለእናት የአሏህ ሰላምታ መመለስ የለ፣ በቃ ፀጥ ብላ ትገባለች ክፍሏ ምግብ በልታ ፊልም፣ መጨረሻ ልጅቷ ሂጃብ በሱሪ ጀመረች፣ እያለች ሂጃቡን ግማሹ መለበስ ጀመረ፣ እያለች በትምህርቷ ላሸቀች፣ በእምነቷ ወረደች፣ አይሆኑ ሆነች፣ ኢንትራንስ ወሰደች፣ ውጤት ጠፋ፣ (የት ትደርሳለች የተባለች ግደር ቄራ ተገኘች) ለስንት የተጠበቀች ልጅ በእንጭጩ ቀረች፣ ሰልክ አመጣሽ በሽታ ልጅት ከሰመች፣ እናም ይህን ያጫወተን ወንድም እንባ እየተናነቀው ስለ ስልክ አደገኝነት መከረን እናም ጓደኞቻችን ስልክ ይዞን እየጠፋ ነውና ፈንተቢሁ። አላህ ይጠብቀን አሚን

አአምሯችንን እንፈትሽ የስልክ መዘዝ ከባድ ነዉ አላህ ይጠብቀን አሚን።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
7.6K views03:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-21 10:21:45 እኛ ግን የት ነን::::::

ነብያችን ሞት አፋፍ ላይ ሁነው አደራ ያሉለት ትልቁ ኢባዳ…
አ…………………ሰላት  ።
እኛ ልብ ገዛን አወቅን ላልን አዎቂዎች በጀነት የተበሸርንበት ከጀሃነም ቅጣት እንተርፍ ዘንዳ አደራችሁን  የተባልንበት ትልቁ አጀንዳ ……… አ…………………ሰላት።
በግብር ይውጣ አቋቋም በቸልተኝነት እና በተለያዩ የሃሳብ ጭነቶች ተዳክመን ዝለን ሰልችቶን በሰግደናል ስሜት ተለብጠን አላህ ፊት የምንቆምለትን አብዩ የሰላት ጉዳያችንን ከዚህች ህመመተኛ ጨቅላ ህፃን ሰላት ጋር ስንመዝነው ምን ያህል ሚዛን ይደፋል ኢባዳችን? …
                                
“ከመጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ።ሰላትንም ደንቡን ጠብቀህ ስገድ።ሰላት ከመጥፎና ከሚጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላለችና። አላህንም ማውሳት ከሁሉ ነገር በላጭ ነው፤ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ያውቃል።” (አል-አንከቡት፤ 45)
                            *
መልእክተኛው በነበሩበት ዘመን እንኳን ሙናፊቆች ሰላት ይሰግዱ ነበር። ነገር ግን የሚፈለገውን ሰላት አልነበረም የሚሰግዱት ። ሶላታቸው የይዩልኝ ሰላት ነበር ። ሶላታቸው ማታለያና ሁኔታዎች እስኪመቻቹ ጊዜ ጠበቂያ ነበር። በርግጥ ራሳቸውን ነው ያታለሉት ፡-
إِنَّ الْمُنَافِقِينَ يُخَادِعُونَ اللَّهَ وَهُوَ خَادِعُهُمْ وَإِذَا قَامُوا إِلَى الصَّلَاةِ قَامُوا كُسَالَىٰ يُرَاءُونَ النَّاسَ وَلَا يَذْكُرُونَ اللَّهَ إِلَّا قَلِيلًا

“መናፍቃን አላህን ያታልላሉ። እርሱም አታላያቸው ነው። (ይቀጣቸዋል)። ወደ ሶላትም በቆሙ ጊዜ ታካቾች ስዎችን የሚያሳዩ ኾነው ይቆማሉ። አላህንም ጥቂትን እንጅ አያወሱም።” (
#አል_ኒሳእ፤ 142)

                          *
فَذَٰلِكَ الَّذِي يَدُعُّ الْيَتِيمَ وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ فَوَيْلٌ لِلْمُصَلِّينَ الَّذِينَ هُمْ عَنْ صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ الَّذِينَ هُمْ يُرَاءُونَ وَيَمْنَعُونَ الْمَاعُونَ

“ወዮላቸው ለሰጋጆች። ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)። ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት። የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)።” (
#አል-ማዑን፤ 4-7)

         እኛ የቱ ጋር ነን? …………
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
5.4K views07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-25 10:00:44 ⓐ::::::ወንድሜ ::::::ⓐ

ወንድሜ አግባ ትዳር እኮ ሙሉ ያደርግሃል
ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ረዲየላሁ ዐንሁ ሊሞቱ ሲል በጠና በታመሙበት ሕመማቸው ላይ እንዲህ ብለዋል
☞አላህን ላጤ ሆኜ መገናኘት አልሻምና አጋቡኝ።"
(አል ኡም ሊሻፊዒይ 4/32)

ተመከር ግድ የለም ትዳር ይሻልሃል
ላጤ ሆኖ ኑሮ ምን ያደርግልሃል

ከዝሙት ተጠበቅ በሃላሉ አግባና
ከሀራሙ አታስብ ትከስራለህና

አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን አሚን
:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
829 viewsedited  07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 13:10:20 የአሹራ ቀን ትሩፋቶች


የሙሳና የፊርአውን ታሪክ
መልእክተኛውና የአሹራ ቀን
የአሹራ ቀን ትልቅነትና ብልጫ
የአሹራ ቀን መፃም በተመለከተ
አስረኛውን ቀን ብቻ ነጥሎ መፃም


:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
2.1K views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-22 05:56:19 ۞إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُم☞
☞አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ ۞(ቁርአን 49:13)☜

ያ አላህ! አንተን ከሚፈሩ ባሮችህ አድርገን። አሚን መልካም ቀን

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
2.8K viewsedited  02:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 05:34:26
قال النبيّ ﷺ:
-  إنَّ للهِ ملائكةَ سيَّاحِينَ ، يُبْلِغُوني عن أُمِّتِي السَّلامَ ..

اللهُمّ صَلِّ وسَلّم على نبيّنا محمد ﷺ .
ሰሉ ዓለ ነብይ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

:መልካም ጁምዓ:::::::

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.3K viewsedited  02:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 05:24:05 በትዳር፣ ፍችና ልጅ ዙሪያ ከሚገጥሙ መበዳደሎች በጥቂቱ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
2.6K viewsedited  02:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 13:35:37 የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ
      ብለዋል ፦

   «ለወንዶች ከሴቶች ይበልጥ
ጎጂ ፈተና ከኋላዬ አልተውኩም
   « ሙስሊም ዘግበውታል»

ዉድ እህቴ ሆይ ለሙስሊም ወንድምሽ ፊቲና ከመሆን ተጠንቀቂ በተለይ ሶሻል ሚዲያ ለይ እንደፈለገሽ የምትሆኝዉ እህቴ አላህን ልትፈሪ ይገባል።

በአሁኑ ግዜ አሳሳች ሚዲያዎች በዝተዋል ከንነዚህ አሳሳችህ ሚዲያ ዉስጥ አንዱ ቲክቶክ የሚባል ህዝቡን እዉር ያደረገ ሴቶችን ሐያዕ እንደጡ ከሚያደርገቸዉ ሚዲያዎች አንዱ ነዉ አላህ ይጠብቀን አሚን እናም እህቴ በሂጃብሽ በኒቃብሽ አደራ።

በዚዉ አጋጣሚ ላስታዉሳቹ እዎዳለዉ
ሴት ልጅ የትኛዉም ሚዲያ ለይ አይደለም ለማይረባ ነገር ይቅርና ዳዕዋ እንኳን ማስተማር አይፈቀድላትም በሸሪያ ህግ ከሆነ ታደያ ስንቶቻችን ነን ዛሬ ኡላሞች እያሉ ኡስታዞች እያሉ በዚህ መልኩ ዳዕዋ እናደርጋለን አሊያም እናስተምራለን እያልን ለወንዷች ፊቲና የምንሆነዉ አላህን ልንፈራ ይገባል እህቶቼ بارك الله فيكم

በዚህ ጉዳይ ጥያቄ ከላቹሁ

@Hayatbintkedir

ይላኩልን

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.3K viewsedited  10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 13:59:07 ☞ ውዱ ወንድሜ ሆይ!☜

የውዷን ባለቤትህን  ውዴታ ትፈልጋለህ??እንግዲያውስ ስጦታ እየገዛህ ስጣት!!!

የሀበሻ ወንዶች ስጦታ መስጠት አያውቁም አሉ ሴቶች!!
ተው ሴቶችዬ የወንድሞቻችንን ስም አታጥፉ!  አንተም ወንድሜ የስጦታ ትንሽ የለውም። ብቻ እሷን ያስደስታታል ብለክ  ያሰብከውን ነገር ገዝተህ ስጣት።

ሴት ልጅ ትንሽ ነገር ያስደስታታል።
ደግሞም ትንሽ ነገር ያስቀይማታል።
እናም ወንድሜ እሷን በመንከባከብ ላይ አደራህን

«ስጦታን ተሰጣጡ እነሆ እሷ
በመካከላቹህ  ፍቅርን ትጨምራለች።»

ረሱል صلى الله عليه وسلم

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.5K views10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-18 05:42:30
=>ሴት ልጅ ከምታጌጥባቸው ጌጦች ሁሉ የተሻለው ሃያእ ነውሴቶች ሁሉ በተፈጥሯቸው ውቦች ናቸው ሃያዕ ከነርሱ የተገፈፈ ጊዜ ግን የእውነት ፉንጋዎች ይሆናሉ #ሃያእ

ዉዷ እህቴ ሃያእ ይኑርሽ

@Tidar_Be_Islam
@Tidar_Be_Islam
4.0K viewsedited  02:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ