Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች በጠቅላላ ይሄ ቻናል ሊያመልጣችሁ አይገባም ቻናሉ እንዲህ ይለናል | የካሌብ ጽሑፎች

ውድ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች በጠቅላላ ይሄ ቻናል ሊያመልጣችሁ አይገባም ቻናሉ እንዲህ ይለናል



❍✰✦ አንብብ ባታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ነው ብታነብ ደግሞ በዙሪያህ ያላየሃቸውን ብዙ ነገሮች ማየት ትጀምራለህ
━━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━
ህይወት አስቸጋሪ ናት ማሰብ የማትችል ከሆንክ ደግሞ የበለጠ ታስቸግርሃለች የተላያዩ ፅሁፎችን እና መጽሐፎችን ባማረ መልኩ በተለያዩ መንገዶች እናቀርባለን

ስለተደበቁ ምስጢራት እንዲሁም ስለ ጥንታዊና ያልተደፈረው ታሪካችን ፣ማንነታችን... ከአዳም (አድማኤል ኪሩብ) እስከ አፄ ኃይለሥላሴ ድረስ ከዛም አልፎ እስከ አሁን ሰሞነኛ ጠቅላይ ምኒስቴርና ፕሬዝዳንቶች ድረስ ሳንፈራ ሳንደብቅ ፊትለፊት በእውነት ፊት እናያለን እንገልጣለን

ስለ ሃገር ፍቅር እና
ኢትዮጵያዊነት በሰፊው የሚቀነቀንበት

የልተበረዘ ያልተቀላቀለ ትክክለኛው የሃገራችን ታሪክ የሚያገኙበት እና እስከ ፍልስፍና ጥግ ድረስ በሃሳብ እና እውቀት የምንነጉድበት ቻናል ነው ቶሎ ግቡ እና ተመልከቱት ያልተመቸው የመውጣት መብቱ የተጠበቀ ነው

በርግጠኝነት ትወዱታላችሁ እውነት ነፃ ታወጣለች ቅንነትም በእጥፍ ትከፍላለች ....

ቻናሉ የተመቸው ለወዳጅ ዘመዱ ሁሉ በመጋበዝ ቅንነቶን ያሳዩ ተደራሽነታችንንም እናስፋ

#የካሌብ_ፅሁፎች

ቻናሉን ለመ ላ ል

@TheHabesha0 @TheHabesha0 @TheHabesha0 @TheHabesha0

እምዬ ኢትዮጵያ ትንሣኤሽን ያሳየን
..... ....