Get Mystery Box with random crypto!

አዶናይ

የቴሌግራም ቻናል አርማ thedayofpentecost — አዶናይ
የቴሌግራም ቻናል አርማ thedayofpentecost — አዶናይ
የሰርጥ አድራሻ: @thedayofpentecost
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.13K
የሰርጥ መግለጫ

ኢየሱስን ማየት ይሁንላቹ🔥

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 16:26:36 ሰው ሁሉ አንተ የሚፈልግበት ዘመን ይመጣል፤

አስቴር አንድ ነገር ገብቷታል

REVIVAL IS COMING


@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
279 views꧁Ermias✞︎ ꧂, 13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:21:16 ለምድራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁን !
257 views꧁Ermias✞︎ ꧂, 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:51:18 ከነ ህልማቹ መሞት የለባቹም

ማንም ሰው ህልሙን የመኖር ፍላጎት አለውውስጡንም ብትፈትሹት አንድ መሆን የሚፈልገው ነገር ይኖረዋል ነገር ግን ምንም ያህል አለምን የሚቀይር ህልምና አላማ ቢኖረውም አላማውን አካል እስካላለበሰ ድረስ ዋጋ የለውምእግዚአብሔር በየ ዘመኑ አለም የሚቀይሩ ብዙ ሀሳቦችን ለትውልዱ ይሰጣል፤ አውቀውትና ገብቷቸው ሀሳቡን አካል የሚያሲዙት ግን ጥቂቶች ናቸው፤ ሌሎች ግን በስንፍናቸው ምክንያት ከነ ህልማቸው ይሞታሉእናንተስ ውስጣቹን ምን ያህል ሰምታቹታል፤ የእውነት እግዚአብሔር ትልቅን ነገር በውስጣቹ እንዳስቀመጠ አምናለሁ፤ ይህንን ሀብት ደግሞ በስንፍናቹ ምክንያት ማጣት የለባቹም ስለዚህ በእናንተ ውስጥ ያለውን አቅም አውጡትና ተጠቀሙበት።

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
401 views꧁Ermias✞︎ ꧂, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 17:03:02
ታላቁ evangelist reinhard bonnke

ይህ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው አንድ ህልም ነበረው ህልሙም በእርሱ ዘመን ማንም ሰው ወደ ሲኦል እንዳይገባ ማድረግ ነበር፤ እና ይህ ሀያል ሰው በህይወት ዘመኑ ከ78 Million ነፍሳት በላይ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ማምጣት ችሏል፤ ወዳጆቼ ከናንተ የሚጠበቀው ማለምና ለህልማቹ መክፈል ያለባቹን ዋጋ ለመክፈል መዘጋጀት ብቻ ነው፤ እግዚአብሔር ደግሞ በበኩሉ ለህልማቹ የሚያስፈልገውን ፀጋ አትረፍርፎ ይሰጣቿል።

የእኛም ህልም በዚህ ዘመን ሲኦልን ባዶ ማድረግ እና ሴጣንንና መንግስቱን በኪሳራ መምታት ነው
አምናለሁ በቅርብ ይሆናል

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
584 views꧁Ermias✞︎ ꧂, edited  14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 07:38:27
ብቻ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እንጂ ማንም በማይኖርበት ምድረ በዳ ያለምንም ስጋት ትኖራላቹ።


@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
591 views꧁Ermias✞︎ ꧂, 04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 21:26:55 ቃል በገባሁት መሰረት መንፈስ ቅዱስ እንደመራኝ መጠን ኢየሱስ እወድሀለሁ ብላቹ ለፃፋቹ ሰዎች ሁሉ ፀልያለሁ፤ ጌታም ስራውን ሰርቷል፤

ለምስክርነት
@Holy_Sprit123

ጌታ ዘመናቹን ይባርክ !

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
580 views꧁Ermias✞︎ ꧂, edited  18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 13:57:54 አዶናይ pinned «በሁለተኛው ዙር ሁላቹንም በሚያካትት መልኩ ልፀልይላቹ ነው "ትፈወሱም ዘንድ አንዱ ለሌላው ይጸልይ። የጻድቅ ሰው ጸሎት ኀይል አለው፤ ታላቅ ነገርም ያደርጋል።” — ያዕቆብ 5፥16 በዚህ ቃል መሰረት መንፈስ ቅዱስ እንደመራኝ መጠን ለሁላቹም ልፀልይላቹ አስቤያለሁ፤ የምፀልይላቹ ደግሞ የእያንዳንዳቹ ፕሮፋይል ( Profile picture )ላይ እጄን በመጫኝ ነው ስለዚህ እንዲፀለይላቹ የምትፈልጉ የአባቴ…»
10:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 08:08:19 በሁለተኛው ዙር ሁላቹንም በሚያካትት መልኩ ልፀልይላቹ ነው

"ትፈወሱም ዘንድ አንዱ ለሌላው ይጸልይ። የጻድቅ ሰው ጸሎት ኀይል አለው፤ ታላቅ ነገርም ያደርጋል።”
— ያዕቆብ 5፥16


በዚህ ቃል መሰረት መንፈስ ቅዱስ እንደመራኝ መጠን ለሁላቹም ልፀልይላቹ አስቤያለሁ፤ የምፀልይላቹ ደግሞ የእያንዳንዳቹ ፕሮፋይል ( Profile picture )ላይ እጄን በመጫኝ ነው ስለዚህ እንዲፀለይላቹ የምትፈልጉ የአባቴ ልጆች "ኢየሱስ እወድሀለሁ" ብላቹ Comment ላይ ፃፉ፤ ከዛም የሁላቹንም Telegram Account ላይ በእምነት እጄን ጭኜ ቢያንስ ለ 1 ሰዓት እፀልይላቿለሁ፤ ጌታም መልካም ነገርን በህይወታቹ ላይ ያደርጋል።

በእምነት "ኢየሱስ እወድሀለሁ" ብላቹ ፃፉ፤ እኔም ጌታ በረዳኝ መጠን እፀልይላቿለሁ ይህንን የማደርገው መንፈስ ቅዱስ የብዙዎችን ቋጠሮ እንደሚፈታ በደንብ አድርጌ ስለማምን ነው

እንዲፀለይላቹ የምትፈልጉ ልጆች አሁኑኑ "ኢየሱስ እወድሀለሁ" ብላቹ ፃፉ፤ እመኑ ጌታ አልፎ ይሰራል።

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
721 views꧁Ermias✞︎ ꧂, 05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 17:31:48 እረኛዬ

ሰሞኑን ልቤን የተቆጣጠረው ይህ መዝሙር ነው

መዝሙሩን ደጋግማቹ ስሙት

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
744 views꧁Ermias✞︎ ꧂, 14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 17:52:59 ለምንድነው ግን የማትፀልዩት ?

✥ መፀለይ ስለማትችሉ

✥ የምትፀልዩበት ጊዜ ስላጣቹ

✥ ያላቹበት ሁኔታ ስለማይመች

✥ በምትፀልዩበት ጊዜ ስለሚደክማቹ

✥ ወይስ የፀሎት ጥቅም ስላልገባቹ


እነኚ ሁሉ ምክንያቶች ላለመፀለያቹ ምክንያት ሊሆኑ አይችሉም፤ ወዳጆቼ በዚህ አስከፊ ዘመን አለመፀለይን የሚያክል ወጥመድ የለም፤ መፀለያቹ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት ማድረጋቹን ይናገራል፤ኢየሱስ ራሱ ከአባቱ ጋር ህብረትን ለማድረግ ዘወትር ይፀልይ እንደነበር መጽሐፍ ይናገራል፤ ክርስትናን ከፀሎት ህይወት ውጪ ማሰብ ዘበት ነው ስለዚህ በተቻላቹ መጠን ዘውትር በመፀለይ አለመፀለይን ከህይወታቹ አስወግዱ።

@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
1.1K views꧁Ermias✞︎ ꧂, 14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ