Get Mystery Box with random crypto!

#ሕይወትህን_የሚለውጡ_ምክሮች #1_100%_ሃላፊነት_ውሰድ -ሰበቦችን እና ቅሬታዎችን ተው። -ት | The Motivator

#ሕይወትህን_የሚለውጡ_ምክሮች

#1_100%_ሃላፊነት_ውሰድ

-ሰበቦችን እና ቅሬታዎችን ተው።
-ትክክለኛ ጊዜ እስኪመጣ አትጠብቅ።
-የምትፈልገውን ምቹ ሁኔታ ለራስህ ፍጠር።

#2_ከራስ_ጋር_በመሆን፣
      -በማንበብ እና
      -በመፃፍ ጊዜህን አሳልፍ።

#3_መርዛማ_ግንኙነቶችን_ቋጭ

ወደ ኋላ እየገተተህ ያለን ማንኛውንም ግንኙነት አቋርጥ።

ከሱስ፣ ከሰዎች፣ ከቦታዎች እና ከመጥፎ ትዝታዎች ጋር ያለህን ማንኛውንም መጥፎ ግንኙነቶች አቋርጥ።

#4_ካለፈው_ጋር_ሰላምን_ፍጠር

ለትላንት ጥፋትህ ትንሽ ምሕረትን እና ርሕራሄን ለራስህ አሳይ።

ትላንት አልፏል፤ በመጥፎ ትዝታው ዛሬን እንዳታጣ ከትላንት ጋር ስላምን ፍጠር።

#5_ግልጽ_ግቦችን_አውጣ፤
ለግቦቹ መሳካትም ቃል ግባ፤
ያለማቋረጥም ጠንክረህ ስራ።


@the_motivators
@the_motivators