Get Mystery Box with random crypto!

የአሊባባ ኩባንያ መስራች የሆነው ጃክ ማ አነቃቂ ንግግሮች... 'እኛ የገንዘብ እጥረት የለብንም፡ | ሚሥጢሩ(The Secret)

የአሊባባ ኩባንያ መስራች የሆነው ጃክ ማ አነቃቂ ንግግሮች...

"እኛ የገንዘብ እጥረት የለብንም፡፡ እኛ ያለብን እጥረት ለህልሙ የሚሞት ባለ ራዕይ ነው።"

" አለማችንን መለወጥ ከፈለግን በቅድሚያ እራሳችንን መለወጥ ይገባናል፡፡"

"ከሁሉም ነገር በላይ ሊኖርህ የሚገባ ነገር ቢኖር ትዕግስት ነው፡፡"

"ተስፋ መቁረጥ ትልቅ ውድቀት ነው፡፡ ምክንያቱም ተስፋ ካልቆረጥክ አሸናፊ ልትሆን የምትችልበት እድል ሊኖርህ ይችላል፡፡"

"ከተቀናቃኞችህ ልትማር ይገባል፡፡ ነገር ግን መኮረጅ ፍፁም የለብህም፤ ኮርጅና መጨረሻህ ይሆናል!፡፡

"በ21ኛው ክፍለ ዘመን ስኬታማ መሆን ከፈለክ፤ ሌሎችን ልታነቃቃ ይገባሃል፤ ሌሎች ከአንተ የተሻሉ ሰዎች እንዳሉም ማወቅ ይኖርብሃል፡፡ ይሄን ማድረግ ከቻልክ ስኬታማ መሆን ትችላለህ፡፡"

"ስለ ተቀናቃኖችህ ማሰቡን አቁም፡፡ ስኬታማ መሆን ከፈለክ ትኩረትህን ደንበኞችህ ላይ ብቻ አድርግ፡፡"

"የእኔ ስራ በርካታ ሰዎች ስራ እንዲያገኙ ማስቻል ነው፡፡"

"ሁሉም ሰው ህልም ሊኖረው ይገባል፡፡"

@Abresh129
@the_law_of_attraction1