Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወሻ ''ለእህቶቼ ካስታዋልኩት አሂበቲ ፊላህ በአሁን ሰአት በሁሉም ቻናል የሚገርም ነገር | ሶሃቦች በቆሙበት ቁም!

ማስታወሻ ''ለእህቶቼ ካስታዋልኩት

አሂበቲ ፊላህ በአሁን ሰአት በሁሉም ቻናል የሚገርም ነገር እያየን ነው እህቶቻችን ሀያእ የሚባለውን እየረሱት ነው

fb የሚጠላው አንዱ ለኮሜንተሮች ነበረ አሁን ግን ይሻላል የሚባለው ቴሌግራም ብሷል ኧረ እህቶች እባካችን! አደብ ይኑረን በለይ ሰለትዳር ሲፖሰት የሚታዩ ኮሜንቶች ዘግናኝ ናቸው ያሳፍራሉ። ስለ ሽርክ ሲነሳ ምንም ነገር አይታይም አሏህ ይዘንልን እራሳችንን ባናረክስ ይመረጣል እህቶች አንብባችሁ ተጠቀሙ ኮሜንት ሰፈር ምን ትሰራላችሁ ያልገባችሁ ካለ አደቡን በጠበቀ መልኩ ጠይቁ አሏህ አደቡን ይስጠን ለኔም ለናተም

እህታቹህ ኡሙ........