Get Mystery Box with random crypto!

ከወንጀል ሁሉ የከፋ ወንጀል..... [ ከኢብኑል ቀይም ንግግር] ★ | አስ–ሱናህ

ከወንጀል ሁሉ የከፋ ወንጀል.....
[ ከኢብኑል ቀይም ንግግር]

★<በወንጀል መደሰትህ ከአላህ ዘንድ ከወንጀሉ የባሰ አስከፊ ነው።ወንጀል እየሰራህ መሳቅህ ከአላህ ዘንድ ከወንጀሉ ይበልጥ ከባድ ጥፋት ነው። ምክንያቱም ለአላህ ይሉኝታ አጥተሃልና፤ እርሱን ማፈር ትተሃልና....

★አንድ ወንጀል ስላመለጠህ ማዘንህ ከአላህ ዘንድ ከወንጀሉ የከፋ ወንጀል ነው። ወንጀል እየሰራህ ወንጀሉን ለመደበቅ መሞከርህም ከአላህ ዘንድ ከወንጀሉ የባሰ ሐጢአት ነው።ምክንያቱም እርሱ እያየህ መሆኑን ታውቃለህና.... @tewihd