Get Mystery Box with random crypto!

አላህን ፈሪዋ ሴት ታሪክ ክፍል 2 ሁለተኛዋ ፈተናዋ በምትኖርበት ቤት ውስጥ የሆነ ዘመድ ተ | አስ–ሱናህ

አላህን ፈሪዋ ሴት ታሪክ ክፍል 2 ሁለተኛዋ ፈተናዋ በምትኖርበት ቤት ውስጥ የሆነ ዘመድ ተብዬ ሰው መጥቶ እንደ አጋጣሚ ያያታል ፤በውበቷ ተሸንፎ ያለ ምክንያት እቤት ውስጥ ለማደር ይፈልጋል ፤ ለብቻው ማደሪያ ክፍል ተሰጥቶት እያለ በሌሊት እሷ ወዳለችበት ክፍል መጥቶ ነውረኛ ጥያቄ ይጠይቃታል። ከጮኸችና እምቢ ካለች አስፈራራበታለው ብሎ ጩቤ ይዞ ነበርና ከሴትዮዋ ጋር የሚያስተዳድራት ህፃን ልጅ…