Get Mystery Box with random crypto!

የብሔር ብሔረሰቦች በዓል የተለየ ዝግጅት ስላለ ዝግጅቱ ላይ መገኘት የምትፈልጉ ተማሪዎች 12 E ክ | ተስፋ ብርሀን Meme & info

የብሔር ብሔረሰቦች በዓል የተለየ ዝግጅት ስላለ ዝግጅቱ ላይ መገኘት የምትፈልጉ ተማሪዎች 12 E ክላስ መታችሁ ትኬቱን ታገኛላችሁ እና ደሞ እናንተ 1 ትኬት ስትገዙ ቢያንስ ለ1 ጓደኛችን ችግር መፍትሄ እናገኛለን