የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
209
የሰርጥ መግለጫ
የመጀመሪያው የተስፋ ብርሃን ት/ቤት meme & info ቻናል join & Share አርጉ➢only for tesfa birhan students.
http://www.tesfabirhanschool.c1.biz
Visit our website💻. ⏫
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-04-10 18:19:58
በ 12G ክፍል ተማሪዎች የተሰራው የመጀመሪያው የትምህርት ቤቱ #website ነው።
ይህንን #website ማየት ለምትፈልጉ በ www.tesfabirhanschool.c1.biz ማግኘት ትችላላችሁ ።
#tesfhameme
579 viewsedited 15:19
2022-01-26 23:20:06
የእኛ ትምህርት ቤት የ12 የምንፈተንበት ሰዓት።
@tesfhameme
754 views20:20
2022-01-26 23:13:53
ለሁሉም የ 12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ።
@Tesfhameme
681 views20:13
2021-12-24 21:59:57
ከአዲስ አበባ ከተማ የመጣ የ 8ኛ ክፍል እና የ12ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና ጊዜ።
@tesfhameme
841 viewsedited 18:59
2021-12-06 22:19:59
ተስፋ ብርሀን Meme & info pinned «ላልተወሰነ ጊዜ ተዘዋውሯል የተባለው የ #CultureDay ወደ ሌላ ቀን አልተዘዋወረም ማክሰኞ በ28 የሚከበር ይሆናል። በዚህ እለት የገዛችሁት ትኬት መግቢያ ስለሆነ ይዛችሁ እንድትመጡ። @tesfhameme»
19:19
2021-12-06 19:37:02
ለበጎ አድራጎት / ለአጨዳ / ለመሄድ የምትፈልጉ ተማሪዎች ነገ ጠዋት ትምህርት ቤት መምጣት ትችላላችሁ ።
ለበለጠ መረጃ በዚህ inbox አድርጉ።
+251989640237
@tesfhameme
924 views16:37
2021-12-04 20:17:30
ላልተወሰነ ጊዜ ተዘዋውሯል የተባለው የ #CultureDay ወደ ሌላ ቀን አልተዘዋወረም ማክሰኞ በ28 የሚከበር ይሆናል።
በዚህ እለት የገዛችሁት ትኬት መግቢያ ስለሆነ ይዛችሁ እንድትመጡ።
@tesfhameme
1.0K viewsedited 17:17
2021-12-02 20:02:42
አንድም ስፖርት መምህር በወሊድ ምክንያት እንዳይሞት
#share
@tesfhameme
736 views17:02
2021-11-25 21:39:52
የብሔር ብሔረሰቦች በዓል የተለየ ዝግጅት ስላለ ዝግጅቱ ላይ መገኘት የምትፈልጉ ተማሪዎች 12 E ክላስ መታችሁ ትኬቱን ታገኛላችሁ እና ደሞ እናንተ 1 ትኬት ስትገዙ ቢያንስ ለ1 ጓደኛችን ችግር መፍትሄ እናገኛለን
746 views18:39
2021-11-15 17:02:13
ተስፋ ብርሀን Meme & info pinned a video
14:02