Get Mystery Box with random crypto!

TiKVaH EtHiOpIa news & .........

የቴሌግራም ቻናል አርማ tbebawifitur — TiKVaH EtHiOpIa news & ......... T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tbebawifitur — TiKVaH EtHiOpIa news & .........
የሰርጥ አድራሻ: @tbebawifitur
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 279
የሰርጥ መግለጫ


እንኳን ወደ @tbebawifitur ከመላዉ አለም መረጃ ወደምታገኙበት መጡ!!🤯🤯
-አለም አቀፍ ትኩስ ዜናዎች
-አስደንጋጭ እውነታዎች😱😱
-አስቂኝና አሳዛኝ ዜናዎች😂😂
-ቃል እንዳትተነፍሱ ሚያረጉ እውነታዎች😶😶እናንተ ብቻ ፈታ በሉልኝ

Other channel ☞ @Tbebawifitur ፍጡር ተሾመ

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-01-02 19:49:53 ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ልጆች የተሰራ ቴክኖሎጂ ፀሐይን እንደነካ እየተነገረ ነው።

በዚህ ሳምንት ጠፈርን በተመለከት አነጋጋሪ ከነበሩ ጉዳዮች አንዱ ፓርከር ሶላር የተሰኘው ፕሮብ የፀሐይ ከበባ አየር ውስጥ መግባት ነው እንደ ናሳ ተቋም ከሆነ ፕሮቡ የፀሐይን ሚልዮን ዲግሪ የሚሞቅ ሙቀትን በመቋቋም ፀሐይን መንካት ችሏል።

ፕሮቡ ሙቀትን እንዲቋቋም የተለየ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት ሲሆን ፀሐይ ምንም አይነት ደርቀ አካል የሌላት በመሆኑ ፀሐይ ላይ ማረፍ ሳይችል ቀርቷል ይሁን እንጂ የተወሰን የፀሐይ ክፍል ውስጥ መንሳፈፍ ችሏል ይሄም በታሪክ ፀሐይን መንካት የቻለ የመጀመሪያው የሰው ልጆች የቴክኖሎጂ ውጤት ሁኖል።
1.8K views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-29 19:49:07 https://t.me/yesakortebab
1.2K views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-25 17:58:03
ዜና ትንግርት

ደብረዘይት በኪነጥበብ ሚሳኤል መመታቷን ሆሊውድ የደረሰበት ሲሆን BBC እና CNN ም ከብዙ አመታት በኋላ እውነተኛ ዜናን በመዘገብ ስለይሳኮር ትልቅ አብዮት መፈንዳት በግሩም ዘገባ እየተቀባበሉት ይገኛሉ። እንደዘገቡት አስወንጫፊዎቹ ገና ይሄ ፍንዳታ ምንድነው የሚያስብል አለም አንቀጥቃጭ ቴአትርና የጥበብ ማእዶችን ለማጋየት ዝግጅት ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል። ይህን ፍንዳታዎች ተከትሎ ደብረዘይት(ቢሾፍቱ) በከፍተኛ የኪነጥበብ ዶፍ መመታቷ ሀቅ መሆኑ አሙን ነው በማለት በሀቀኝነት ዘግበዋል።

@yesakortebab
@yesakortebab

@yesakortebab @yesakortebab

@yesakortebab
@yesakortebab
4.0K views14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-24 23:04:34 @yesakortebab
@yesakortebab
@yesakortebab
@yesakortebab
@yesakortebab
@yesakortebab
@yesakortebab

ተጋብዛቹሃል
1.1K views20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-21 07:16:08 ባደፈ ጨርቅ ውስጥ ንፁህ ስብዕና...

በዚህ ዓለም ላይ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በራሱ መልካም የሆነው ነገር አንድ ብቻ ነው ፤ እሱም "በጎነት ወይም ቅንነት ነው ።

ከሁሉ የበለጠ ሀብት ደግነት እንጂ በቁስ መከበብ አይደለም፡፡በትንሽ ቤት ውስጥ እየኖርክ ትልቅ ህይወት መኖር ትችላለህ።

ፍቅር ይበልጣልና ፣ ሁሌም ቅን እንሁን
@tbebawifitur



@tbebawifitur
227 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ