Get Mystery Box with random crypto!

ባደፈ ጨርቅ ውስጥ ንፁህ ስብዕና... በዚህ ዓለም ላይ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በራሱ መልካም የሆ | TiKVaH EtHiOpIa news & .........

ባደፈ ጨርቅ ውስጥ ንፁህ ስብዕና...

በዚህ ዓለም ላይ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በራሱ መልካም የሆነው ነገር አንድ ብቻ ነው ፤ እሱም "በጎነት ወይም ቅንነት ነው ።

ከሁሉ የበለጠ ሀብት ደግነት እንጂ በቁስ መከበብ አይደለም፡፡በትንሽ ቤት ውስጥ እየኖርክ ትልቅ ህይወት መኖር ትችላለህ።

ፍቅር ይበልጣልና ፣ ሁሌም ቅን እንሁን
@tbebawifitur



@tbebawifitur