Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ...... አላችሁ!!!! ይሳኮር የኪነጥበብ ቡድን እነሆ ያዘጋጃቸውን የጥበብ ማእዶች | TiKVaH EtHiOpIa news & .........

እንኳን ደስ...... አላችሁ!!!!

ይሳኮር የኪነጥበብ ቡድን እነሆ ያዘጋጃቸውን የጥበብ ማእዶች ዝግጅት ጨርሶ ለደዘ ሰው ሊያስኮመኩም እነሆ ሁለት(2) ቀጠሮዎችን ይዟል።

የመጀመሪያው ❶❶❶❶❶
በ ቀን#(፲፰_፯_፳፲፬)_ [18-7-2014]
ለ ሁለተኛ ዙር #የጥበብ_ማዕድ መዳረሻ
ይሆናችሁ ዘንድ እጥር ምጥን ያለ መሰናዶ
ተሰናድቶ እየጠበቃችሁ ይገኛል።
ኑና ታድማችሁ እሁድ ለደስታ ቀናችሁ መስዋእት አድርጉ

ኑና ታደሙ የ መግብያ ዋጋ ፳(20) ብር

የ መታደምያ ሰዐት ፰:፴ (8:30)


አድራሻ፦ ፓይለት ቀበሌ ፫(3) ዶንቦስኮ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከ ተክልዬ ዝቅ ብሎ

$$$$$$$$$$$$$$$


ትኬቱን ከ ቀን ፯(7) ጀምሮ ማግኘት ትችላላችሁ
ትኬቱን ከ ቀን ፯(7) ጀምሮ ማግኘት ትችላላችሁ
ትኬቱን ከ ቀን ፯(7) ጀምሮ ማግኘት ትችላላችሁ
#ይሳኮር_የኪነ-ጥበብ_ቡድን

የ ባለ ራዕዎች ቤት
የ ትልቅ ቤተሰብ ቤት
የ የወጣቶች ቤት
የ ዋጋ ሰዎች ቤት............
#&&&&&&&&


#@@@@@@@@@@@@@@@@@
ለበለጠ መረጃ @yesakortebab አናግሩን
@yesakortebab
@yesakortebab
በፌስቡክ፦፦፦#ይሳኮር_የ_ስነጥበብ_ቡድን_በደ/ዘ(የዋጋሰው)
ልታገኙን ትችላላችሁ።።
@yesakortebab @yesakortebab @yesakortebab @yesakortebab @yesakortebab @yesakortebab
@yesakoretebab

Share. Share
Share. Share
Share. Share
Share