Get Mystery Box with random crypto!

እነሆ ኢትዮጵያዊውን የአድዋ ጀግንነትን በይሳኮር የኪነጥበብ ቡድን ልጆች በጀግናው ምኒሊክ አደባባይ | TiKVaH EtHiOpIa news & .........

እነሆ ኢትዮጵያዊውን የአድዋ ጀግንነትን በይሳኮር የኪነጥበብ ቡድን ልጆች በጀግናው ምኒሊክ አደባባይ ሸገር ላይ ዘክረን ተመለስን። እንዴታ ወዳጄ ልዩ በአላችንን በህብረት ከውነናል።

የደብረዘይት ፈርጦች በአዲስ አበባ ደምቀው፣ ይሳኮራውያን ተብሎ ተዘምሮላቸዋል።

ደዘን የማስጠራት አላማችንን እነሆ ለጥቀን ተያይዘነዋል፤ ገና ምኑ ተነካና። በሄድንበት ሁሉ ስለሀገር እንዘምራለን፣ ስለደዘ እንዘምራለን፤ እናዘምርማለን።አላማችን ነዋ።።።።

አሁንም ታላቅ መድረክ በ 2ኛ ዙር የኪነጥበብ ድግስ ማእድችንን አዘጋጅተናል። እንደው አያምልጠን ይህ ቀን። በልዩ ስራዎች ጠብቁን።

ይሳኮርን ለመቀላቀል፣ ተቀላቅሎም እንደዚህ ያሉ ውብ ጊዜያት ከኛው ጋር ለማሳለፍ የፈለክ/ሽ እንደሁ በራችን ክፍት ነው፦ ማክሠኞ እና አርብ 10:00-12:00
፦እሁድ 3:00-7:00

ስልክ ቁጥር ➛0906349358 ናትናኤል ይሳኮር

➛ 0986364780 ፍጡር ይሳኮር

➛0965302249 ወሰን ይሳኮር

➛0901699021 ዘመናዊፍቅር ይሳኮር
➛ ሜሮን ይሳኮር እና
➛ ዳዊት ይሳኮር

መደወልና ማናገር ይችላሉ። Telegram @yesakortebab

አድራሻ➔ቀበሌ 02 ደንቦስኮ አዳራሽ ውስጥ