Get Mystery Box with random crypto!

ዶ/ር ዐቢይ የፋኖ ስምን መጠቀሚያ በማድረግ የሚሠሩ በሚል የጠቀሷቸው ወንጀሎች ═══ . ➽ ከተማ | Talk Ethiopia | ቶክ ኢትዮጵያ

ዶ/ር ዐቢይ የፋኖ ስምን መጠቀሚያ በማድረግ የሚሠሩ በሚል የጠቀሷቸው ወንጀሎች
═══
.
➽ ከተማ ውስጥ ተኩስ መክፈት
➽ የነጋዴን ንብረት መዝረፍ
➽ ሴቶችን አስገድዶ መድፈር
➽ ሕፃናትና ሴቶችን መጥለፍ
➽ ሲባጎ ለጥፎ ግብር መሰብሰብ
➽ ፎርጅድ ብር ማምረት
.
#የአማራብሄርተኝነት #ፋኖ #አሐዳዊነት #ልሙጣዊነት #ትምክህት #የብሄርፖለቲካ #ኢትዮጵያ