Get Mystery Box with random crypto!

ወዳጄ ❝የዘር ፖለቲካን እንቃወማለን❞ የሚል ሰምተህ እንዳትሸወድ! አውጋዦቹ ራሳቸው እልም ያሉ | Talk Ethiopia | ቶክ ኢትዮጵያ

ወዳጄ ❝የዘር ፖለቲካን እንቃወማለን❞ የሚል ሰምተህ እንዳትሸወድ! አውጋዦቹ ራሳቸው እልም ያሉ ብሄርተኞች ናቸው። ❝የኢትዮጵያ ዠግና❞ እያሉ የሚያንቆላጵሷቸው ዐፄዎችም ለልሙጥ ማንነት እንጂ ለኢትዮጵያዊነት እንዳልታገሉ ራሳቸውም ይመሠክራሉ።
.
አሁን በ❝ጎጃም-ጎንደር❞ ግብግብ መካከል የተጠመደውን የአብኑን አቶ ክርስትያን ታደለ ንግግር ስማው። ዐፄዎቹ የቆሙት አሁን እሱ ❝የአማራ ብሄርተኝነት❞ ብሎ ለሠየመው እንቅስቃሴ መሆኑን አፍ አውጥቶ ይነግርሃል። ስለብሄርተኝነት አንቆለጳጵሶ ያወራሃል።
.
ችግሩ እሱ አይደለም! ችግሩ በሌላ መድረክ ደግሞ ❝የጎሣ ፖለቲካ ኢትዮጵያን አቆረቆዘ❞ እያለ ሙድ ሲይዝብህ ማግኘትህ ነው! ❝የአማራ ብሄርተኝነት ችግር ገና ከመቆሚያ ፍልስፍናዎቹ ይጀምራል❞ ስልህ የኖርኩት ለዚሁ ነው!
.
#የአማራብሄርተኝነት #ፋኖ #አሐዳዊነት #ልሙጣዊነት #ትምክህት #የብሄርፖለቲካ #ኢትዮጵያ