መብላት፣ መጠጣት እና መልበስ እሰከ የት ድረስ ሊሆን ይገባል? የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:– " ብሉ፣ ጠጡ፣ ምፅዋትን ስጡ እንዲሁም ልበሱ ይህን ድርጊታችሁን ድንበር ማለፍ ወይም ኩራት እሰካልተቀላቀለው ድረስ።" (ሀዲሱን ነሳኢ ዘግበውታል አልባኒም ሀሰን ብለውታል) ኩራት (መኺላ):– የሚለው ቃል ትርጉም በዚህ አገባቡ ልታይ ማለትን እና በራስ ድርጊትም ይሁን ማንነት መገረምን ያካትታል። ጣሀ አህመድ https://t.me/tahaahmed9 512 views06:59