Get Mystery Box with random crypto!

አዕምሮ! አንድ ትንሽዬ ፍሬ ጥሩ መሬት ካገኘች ከአመታት በኋላ ጫካ ልትሆን ትችላለች፤ ወሳኙ የፍ | Rebi Media Network-(RMN)

አዕምሮ!

አንድ ትንሽዬ ፍሬ ጥሩ መሬት ካገኘች ከአመታት በኋላ ጫካ ልትሆን ትችላለች፤ ወሳኙ የፍሬዋ ማነስ አይደለም፤ የመሬቱ የማብቀል አቅም ነው።

አዕምሮህን እንደ መሬቱ ለማብቀል የሚመች ከሆነ በሰዎች ዘንድ የተናቀ ተራ ሀሳብ አስበህ እንኳን ታላቅ የሀገር መሪ ወይ ባለፀጋ ወይ ጠቢብ ልትሆን ትችላለህ። አዕምሮህን በይቅርታ፣ በፍቅርና በበጎነት ከሞላኸው የዘራኽበትን ትንሽም ትልቅም ምኞት ሁሉ አብቅሎ ተዓምር ያሳይሀል!