Get Mystery Box with random crypto!

አንድ እውነተኛ ታሪክ ላካፍላቹህ ወደድኩ ወክቱ ክረምት ነው ሃይለኛ ዶፍ ዝናብ እየዘነበ ነበር ታ | የስኬት ምስጢሮች

አንድ እውነተኛ ታሪክ ላካፍላቹህ ወደድኩ
ወክቱ ክረምት ነው ሃይለኛ ዶፍ ዝናብ እየዘነበ ነበር ታደ ሃይለኛ ዝናብ እየዘነበ አንድ ወጣት መኪናውን እየነደ ወደቤቱ ሲገባ ከመንገዱ ዳር የቆሙ አንድ አባት ነበሩ ሃይለኛው ዶፍ እየቀጠቀጣቸው ባየ ሰአት ልቡ እራራና አባት እሄሁሉ ዶፍ እንዴት ችለውታል የለበሱት ልብስም በጣም ቀጭን ነው ብርድ መቋቋም አይችልም ሲላቸው እኚ አባት እንዲህ ሲሉ መለሱለት አይ ሊጄ ለረጅም አበ
መት ከዝናቡጋር ተግባብተን ለምጄዋለሁ አሉት ።
ቆዩ ከቤት ወፈር ያለ ልብስ ብርድን ሊቋቋም የሚችል ልብስ ላምጣሎት ብሎ ወደቤቱ ገባ ተስፋ ሰጣቸው ታደ የሃብታም ነገር ብዙወዳጆች አሉት እና እቤት ሲገባ እቤት የመጡ እንግዶች ነበሩ በወሬ ይዘውት እርስት አድርጎ መሽቶ ሲነጋ ከእንቅልፉ ሲነቃ ማታ ቃል የገባላችው አባት ትዝ አሉት እና እየሮጠ ሲወጣ እኚ አባት ሞተው ያገኛቸዋል ታደ እኚ አባት ምን ብለው ደብዳቤ ፃፉለት ለረጅም አመት አይምሮዬን አሳምኜው ብርድና ዶፍን ተቋቅሜ የኖርኩ ሰው አንተ መተህ አዲት ቃል ተስፋ አድርጌ. ብርዱን መቋቋም አቅቶኝ ሞትኩኝ ብለው ነው የፃፉለት ታደ ስንቶቻችን ነን አንተ አትችልም አንተ እዲህ ነህ ተብለን ወደ ስኬት እንዳንደርስ የያዙን ቃላቶች ለቃላቶች እንጠንቀቅ ከራሳችንም አንደበት ከአፋችን በሚወጣው ቃላቶች ለሰዎች የምንናገረው ቃላቶቻችን በሙሉ ቀና መሆናቸውን ቼክ እናድርግ!!!